ለናሙና የሚሰራ አርቴፊሻል ጥርስ የናሙና ክፍሎች

ለናሙና የሚሰራ አርቴፊሻል ጥርስ. ለናሙና የሚሰራ አርቴፊሻል ጥርስ የጥርስዎን ድድ በሚመስል ቀለም የሚዘጋጅ የሙከራ ሰም ነው። ለናሙና የሚሰራ አርቴፊሻል ጥርስ ዓላማው መንከስን፥ የጥርስ ቀለምን፥ የጥርስ አደራደርን፥ እና በአጠቃላይ ለናሙና የሚሰራ አርቴፊሻል ጥርስ መልክን ትክክለኛ እንዲሆን የሚረዳ ነው። ይህ ለናሙና የሚሰራ አርቴፊሻል ጥርስ የጥርስን መልክ በትክክል እንዲሰራ የሚያግዝ ነው። ይህ ለናሙና የሚሰራ አርቴፊሻል ጥርስ በሚሰራበት ወቅት ጥርስዎ የተነቃነቀ እና ትልቅ የሆነ ሊመስልዎት ይችላል። ለናሙና የሚሰራ አርቴፊሻል ጥርሱ እንዲሰራ ከተወሰነ በኋላ፥ ትክክለኛው ጥርስ ከናሙናው ተወስዶ በትክክል ይሰራል። አዎን አይ በጥርሱ ቀለም ተደስተዋልን? ካልተደሰቱ ለምን? አዎን አይ በጥርሱ አቀማመጥ እና አገጣጠም ተደስተዋል? ካልተደሰቱ ለምን? አዎን አይ በጥርሱ መጠንና ቅርፅ ተደስተዋልን? ካልተደሰቱ ለምን? አዎን አይ በሚታየው የድድ መጠን ተደስተዋልን? ካልተደሰቱ ለምን? ደንበኛው ወይም የደንበኛው ጠበቃ ከታች መረፈማቸው የሚያሳየው፦ ወደፊት የሚሰራውን ጥርስ የሚተካው ለናሙና የተሰራ አርቴፊሻል ጥርስ አይቼው በምነክስበት ጊዜ የሚመች ነው፥ መልኩንም ቀለሙንም ወድጄዋለሁ። እዚህ ቅፅ ላይ ስፈርም አገልግሎት ሰጪው አርቴፊሻል ጥርሶቹን ሰርቶት ሊሆን ስለሚችል ወደፊት ላይ ለውጦችን ማድረግ ሊያስቸግረው እንደሚችል ገብቶኛል። ማሳሰቢያ፥ ከላይ ከተገለፁት ነገሮች ያልወደዱት ነገር ካለ ማስተካከያ ከተደረገም በኋላ ቢሆን አሁኑኑ ሐሳብዎትን መግለፅ ይኖርብዎታል። ለውጥ ማድረግ ካልተቻለ፥ ስለ አርቴፊሻል ጥርሶቹ በደንብ ተገልፆልኝ የገባኝ መሆኑን እና ጥርሶቹ ተሰርተው ካለቁ በኋላ እንደምቀበለው እገልፃለሁ። የደንበኛ/የአሳዳጊ/የተወከለ ጠበቃ ፊርማ ቀን ክፍል 2፦