ልዩነት አለማድረግ የናሙና ክፍሎች

ልዩነት አለማድረግ. የመሰኖ ውሃ ተጠቃሚዎች ማኅበር በሚሰጣቸው ማንኛውም አገልግሎቶች በአባላት መካከል ብሄርን፣ ፆታን፣ ሃይማኖትን ወይም በማንኛውም ሌላ ተመሳሳይ ምክንያት ልዩነት አያደርግም፣