ተቋማዊ ሪፎርም፣ ዘላቂ አቅም ግንባታ የናሙና ክፍሎች

ተቋማዊ ሪፎርም፣ ዘላቂ አቅም ግንባታ. በዚህ የአስራ አንድ ወር የዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርት በኮሚሽኑ ዓመታዊ ዕቅድ መሰረት የተከናወኑ ተግባራት፣ የተመዘገቡ ውጤቶች፣ ያጋጠሙ ችግሮች፣ የተወሰዱ የመፍትሔ ሃሳቦችና አቅጣጫዎች እንዲሁም የፋይናንስ ዕቅድ አፈጻጸም ተካቶ ቀርቧል። 2.