ተጠያቂነት የናሙና ክፍሎች

ተጠያቂነት. ቪኤፍኤስ ግሎባል ካቪማማን ጨምሮ የካናዳ መንግሥት ወኪሎች አይደሉም። ካቪማማ ሙሉ በሙሉ ራሱን የቻለ አካል ሲሆን ከካናዳ መንግስት ጋር በገባዉ ኮንትራት መሰረት እየተዳደረ አገልግሎቱን በሚሰጥበት ሃገር ህግጋት በመገዛት በራሱ አገልግሎቶች ላይ ብቻ ሃላፊነት ይወስዳል፡፡ ቪኤፍኤስ ግሎባል ፣ ካቪማማን ጨምሮ ፣ በቁጥጥሩ ስር ያሉትን ሁሉንም የግል መረጃዎች ለመሰብሰብ ፣ ለመጠቀም ፣ ለማከማቸት ፣ ለማቆየት እና ለመጠበቅ ሃላፊነት አለበት፡፡ 3.