ተጨማሪ መረጃዎች የናሙና ክፍሎች

ተጨማሪ መረጃዎች. በስራ ቦታ ላይ ለ ስደተኝነት ተፈፃሚነት ድርጊት እየተዘጋጁ ላሉ ሰራኞች እና ነጋዴዎች፡ • What to Do If Immigration Comes to your Workplace (ኢሚግሬሽን ወደ ስራ ቦታዎ ቢመጣ ምን ማድረግ እንዳለብዎ) (በእንግሊዘኛ፣ ስፓሽኒሽ፣ ታይ፣ ኮሪያን፣እና ቻይንኛ ማግኘት የሚቻል)፣ የቀረበው በ National Immigration Law Center (ብሄራዊ የኢሚግረሽን ህግ ማእከል) እና National Employment Law Project (ብሄራዊ የቅጥር ህግ ፕሮጀክት)፣ እና • የኢሚግሬሽን ተፈጻሚነትን በመተመለከተ እገዛ, በዋሺንግተን ዋና ኣቃቤ ህግ የቀረበ፡፡ ለ ህጻን ሆነው በመጡ ላይ እርምጃ ማዘግየት ተቀባዮች • የሲያትል ከተማ Office of Immigrant and Refugee Affairs (የስደተኞችና የጥገኞች ጉዳዮች ቢሮ) DACA ድረ ገጽ፣ መሰረታዊመረጃ እና ነጻ DACA (Deferred Action for Childhood Arrivals፣ ለመጡ ህጻናት የዘገየ ምላሽ) በሲያትል አካባቢ እና ዙሪያ በከተማው ማህበረሰብ እና በአጋሮች የሚዘጋጁ የእገዛ ኩነቶች፡፡ • Northwest Immigrant Rights Project (ኖርዝ ዌስት የስደተኛ መብቶች ፕሮጀክት) DACA መረጃ ገጽ፤ እና • ብሄራዊ ድርጅት Here to Stay ጠቃሚ ድረ ገጽ፣ የአእምሮ ጤና አያያዝ ምክሮችን ጨምሮ፡፡