ተፈጻሚነት የናሙና ክፍሎች

ተፈጻሚነት. ያለው ቅጣት፡ ሊታመን ከሚችል ቅጣት ጋር ተዛማጅነት ያለው በአጥፊዎች ላይ የሚወሰደው ቅጣት የግድ ተፈጻሚ መሆን ያለበት መሆኑ ነው፡፡ ስለሆነም ማንኛውም የመስኖ ውሃ ተጠቃሚ ቅጣቱ ባዶ እርምጃ እንዳልሆነና ማኅበሩ ህግና ደንብ በሚጥሱ የውሃ ተጠቃሚዎች ላይ ተግባራዊ ሊያደርግ እንደሚችል ማወቅ ይኖርባቸዋል፡፡