አልስማማም የናሙና ክፍሎች

አልስማማም. የተማሪው ስም፣ ያትሙ የወላጅ/ሕጋዊ አሳዳጊ ወይም ተማሪው (ጎልማሳ ከሆነ) ፊርማ ቀን ለውትድርና መልማዬች መረጃዎች እንዳይሰጥ ለማገድ የመምረጥ አማራጭ መብት (ከ7–12 ክፍል ለሚማሩ ተማሪዎች) እንደ ዲሲፒኤስ ያሉ፣ የክልል የትምህርት ወኪሎች ወይም (LEA)፣ ጥያቄዎች በሚያቀርቡበት ጊዜ፣ የተማሪው ወላጅ/ሕጋዊ ሞግዚት (ወይም ለአቅመ አዳም የደረስ ተማሪ ከሆነ፣) የተማሪ መረጃዎች ይፋ እንዳይወጡ የሚፈልጉ መሆናቸውን አስቀድመው በጽfhፍ ያቀረቡ እስካልሆኑ ድረስ፣ ለውትድርና አገልግ ሎት መልማዮች፣ የሁለተኘ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪዎችን ሁሉ፣ ስም፣ አድራሻ፣ እና የስልክ ቁጥር እንዲሰጡ ፊድራላዊው ሕግ ያዛል። እንዲህ ዐይነቱ ቀደም ብሎ በወላጅ/ሕጋዊ ሞግዚት (ወይም ለአቅመ አዳም የደረሰ ተማሪ) የሚደረግ የመብት ማስገንዘብ ተግባር፣ በ 30 ቀናት ውስጥ መካሄድ ያለበት ሲሆን፣ ይህም ከዚህ በታች ተመለክቶ በቀረበው ተገቢነት ባለው አማራጭ ላይ ምልክት አድርጎ ከፈረሙበት በኋላ ቅጹን ለዲሲፒኤስ በማቅረብ ሊከናወን ይችላል። እንደ ወላጅነቴ/ሕጋዊ አሳዳጊነቴ፣ ከዚህ በታች ስለተጠቀሰው ተማሪ፣ መረጃዎቹ ይፋ እንዲወጡ መፍቀዴን ለብቻ በጽfhፍ የገለጽኩ ካልሆነ በስ ተቀር፣ ዲሲፒኤስ፣ የልጄን ስም፣ አድራሻ፣ እና የስልክ ቁጥር፣ ለጦር ኃይሎች አገልግሎቶች፣ ለውትድርና መልማዬች፣ ለአገልግሎት አካዳሚዎች ወይም ለውትድርና ትምህርት ቤቶች የተማሪው መረጃ እንዳይሰጥ እጠይቃለሁ። አቅመ እዳም እንደደረሰ (18 ዓመት እድሜ እንደሞላው) ተማሪ፣ መረጃዎች እንዲሰጡ ለብቻ የስምምነት ፈቃድ ካልሰጠሁ በስተቀር፣ ዲሲፒኤስ ለጦር ኃይሎች አገልግሎቶች፣ ለውትድርና መልማዬች፣ ለአገ ልግሎቶች፣ ለአገልግሎት አካዳሚዎች ወይም ለውትድርና ትምህርት ቤቶች የተማሪው መረጃ እንዳይሰጥ እጠይቃለሁ። የተማሪው ስም፣ ያትሙ የወላጅ/ሕጋዊ አሳዳጊ ወይም ተማሪው (ጎልማሳ ከሆነ) ፊርማ ቀን መድልዎ አልባ ማስታወቂያ። በስቴት እና በፌድራል ሕጎች መሠረት፣ የዲስትሪክት ኦፍ ኮሎምቢያ የሕዝብ ትምህርት ቤቶች ይሆናል ተብሎ በሚገመት በዘር፣ በቀለም፣ በሀይማኖት ወይንም በእምነት፣ የመጡበትን ብሄር፣ ጾታን፣ እድሜን፣ ትዳር መያዝ አለመያዝን፣ የጾታ ፍላጎት ዝንባሌን፣ ወይም ለመሆን የሚፈልጉትን የጾታ ምርጫ ዝንባሌን፣ ገጽታን ወይንም መልክን፣ በቤተሰብ ውስጥ ያለውን ይዞታዊ አቋምን፣ በቤተሰብ ኃላፊነት መያዝ ያለመያዝን፣ የትምህርት ደረጃን፣ የፖለቲካ አቋም እና ዝንባሌን፣ የዘር መረጃን፣ የሆነ እክልን (Disabilities)፣ የገቢ ምንጭን፣ በቤ ተሰብ ውስጥ በሚፈጠር የእርስ በእርስ አለመግባባት ምክንያት ተጠቂ ሆኖ መገኘትን፣ ለመኖሪያነት በሚመርጡት ክልል ወይም ለኑሮ በሚመረጥ የሥራ ዐይነት፣ መድልዎ አያደርግም። ስለዚህ ደንብ ሙሉ ይዘት እና ተጨማሪ መረጃ xxxx://xxxx.xx.xxx/xxx-xxxxxxxxxxxxxx.ይቃኙ።