የህግ አገልግሎቶች የናሙና ክፍሎች

የህግ አገልግሎቶች. የሲያትል-ኪንግ ካውንቲ የስደተኛ የህግ ጠበቃ ትስስር የነጻ የህግ አገልግሎትን ይሰጣል፡፡ ብቁ ለመሆን ዝቅተኛ ገቢ ያለዎትና በሲያትል ከተማ ውስጥ መስራት ይኖርብዎታል፡፡ ስለ ሲያትል የስራ መስፈርት እና ስለመብትዎ ጥያቄ ካለዎት OLS ን በሚከተለው ማግኘት ይችላሉ xxxxxxx.xxxxxxxxxxxxxx@xxxxxxx.xxx፣ ወይም 000-000-0000 ይደውሉ፡፡