የመስኖ ውሃ ስርጭት መዝገብ የናሙና ክፍሎች

የመስኖ ውሃ ስርጭት መዝገብ. የመስኖ ውሃ ተጠቃሚዎች ማኅበር በመስኖ ስራ ወቅት ቢያንስ የሚከተሉትን መረጃዎች መዝግቦ መያዝና ጥናት ማድረግ ጠቃሚ ነው፡፡ • ለእያንዳንዱ የመስኖ ብሎክ የመስኖ ውሃ ስርጭት የተካሄደበት ቀን/ቀናት እና የሰዓት ብዛት፣ • በእያንዳንዱ የመስኖ ብሎክ ሙሉ በሙሉ በመስኖ የለማ መሬት ስፋት፣