Contract
በሥራ ባልደረቦች (እንዲሁም በቅርብ አለቃ) የሚሞላ የግለሰብ የባህርይ አፈፃጸም ውጤት መግለጫ ቅጽ ቅጽ-3
ዳይሬክቶሬት/ የስራ ሂደት ቡድን/ ንዑስ የስራ ሂደት የሰራተኛው/ፈጻሚ ስም የስራ መደቡ መጠሪያ
ደረጃ
የአፈጻጸም ስምምነት ዘመን ከ አስከ
ተ.ቁ | ዋና ዋና መስፈርቶች | የአፈጻጸም ደረጃ | ለመግለ ጫው የተሰጠው ክብደት | ለመግለጫ ው ከተሰጠው ክብደት አንፃር የተገኘ ውጤት ከመቶ | አስተያየት | |||
4 | 3 | 2 | 1 | |||||
1 | ልማታዊና ዲሞክራሲያዊ አስተሳሰብን መላበስንና በተግባር መተርጎምን ፤ | 10% | ||||||
በመንግስት ፖሊሲና ፕሮግራሞች ላይ ያለው እምነት፤ | ||||||||
በዕለት ተዕለት የሥራ እንቅስቃሴው ልማታዊ ባህርይ የተላበሰ መሆኑ፤ | ||||||||
የተቋሙን ተልዕኮ ጠተንቅቆ ሚያውቅና ለስኬቱ ያልተቆጠበ ጥራት የሚያደርግ፤ | ||||||||
2 | ኪራይ ሰብሳቢነትን መታገል፤ | 10% | ||||||
የኪራይ ሰብሳቢነትን አመለካከትና ተግባርን በተሰማራበት የሥራ መስክ አጥብቆ ከመታገል አንፃር፤ | ||||||||
በኪራይ ሰብሳቢነት ስሌት የሚገኝ ጥቅማ ጥቅምና ድጎማ የሚጠላና የሚታገል ከመሆን አንፃር ፤ | ||||||||
ሰርቶ በድካሙ ውጤትና ጥቅምን ለማግኘት የሚተጋ ከመሆን አንፃር ፤ | ||||||||
ጠባቂነትን ከመታገል አንፃር ፤ | ||||||||
በሕዝቡ ላይ የሚፈጸሙ የአስተዳደር በደሎችና መልካም አስተለዳደሮችን የሚፃረሩ ተግባራትን በቁርጠኝነት ከመታገል አንፃር፤ | ||||||||
በለውጥ ሥራዎችና እንቅስቃሴዎች እሉንታዊ አመለካከት ከመያዝ አንፃር ፤ | ||||||||
ከውሸት ከአድርባይንና ከአስመሳይነት ከመራቅ አንፃር፤ | ||||||||
3 | በቡድን ሥራ ውጤታማነት | 20% | ||||||
በጠንካራ የቡድን ስሜት ተባብሮና ተደጋግፎ የመስራት ዝንባሌ | ||||||||
በጋራ በመስራት በጋራ ለመጠቀም ያለው ፍላጎት ፤ | ||||||||
በቡድን ሥራ ውስጥ የሌላውን ሀሳብ በጥሞና ሰምቶ የራሱን ሀሳብ በነፃነት የሚያቀርብ፤ | ||||||||
በቡድን ውስጥ ከቡድንተኝነትና ድብቅ አጀንዳ ነፃ ከመሆን አንፃር፤ | ||||||||
መልካም የሥራ ግንኙነት እንዲኖር ከማድረግ አንፃር፤ |
ተ.ቁ | ዋና ዋና መስፈርቶች | የአፈጻጸም ደረጃ | ለመግለ ጫው የተሰጠው ክብደት | ለመግለጫ ው ከተሰጠው ክብደት አንፃር የተገኘ ውጤት ከመቶ | አስተያየት | |||
4 | 3 | 2 | 1 | |||||
4 | በሥሩ ያሉትን የመደገፍ፣የማብቃትና የማበረታታት ጥራት፤ | 5% | ||||||
ሌሎችን ለማሳወቅ፣ለመርዳትና ለማብቃት የሚያደርገው | ||||||||
የሌሎችን ችግር ተረድቶ መፍትሄ ለመስጠት፣ | ||||||||
ሥራን በተመለከተ በቂ መረጃ በተገቢው ጊዜ መስጠትን በተመለከተ | ||||||||
5 | ውሳኔ ሰጪነት፤ | 10% | ||||||
ጥራት ያለው ውሳኔ የሚወስን፤ | ||||||||
በፍጥነት ውሳኔ የሚሰጥ፤ | ||||||||
ለውሳኔ ተገቢ መረጃዎችንና ሁኔታዎችን በተገቢው መልኩ አሟልቶ የሚገኝ፤ | ||||||||
ለወሰናቸው ውሳኔዎች ተጠያቂነት የሚወስድ፤ | ||||||||
በውሳኔ አሰጣጥ ሂደት ስህተቶች ሲያጋጥሙ ፈጥኖ የእርምት እርምጃ የሚወስድ፤ | ||||||||
6 | በዕቅድ መመራት፣መከታተል፤ | 5% | ||||||
የተቋሙን ራዕይ፣ ተልዕኮ ያገናዘበ የስራ ዕቅድ ያለው፤ | ||||||||
የአፈፃፀም ሪከርዶችን፣ ተሞክሮዎችን በግልፅ የማቅረብ የመግለፅ ጥራት የሚያደርግ፤ | ||||||||
የአፈፃፀም መረጃዎችን በማደራጀት ለአፈፃጸም ምዘናና ለአሠራር በተገቢው መልኩ እንዲውሉ የሚያደርግ መሆኑ ፤ | ||||||||
7 | የሙያና የሥራ ላይ ስነ ምግባር ፣የተሟላ ስብዕና ተቋማዊ እሴቶችን ለመተግበር የሚያደርገው ጥራት፤ | 20% | ||||||
ለተጠያቂነት፣ለግልፅነት፣ ለውጤታማነትና ለቅልጥፍና ዘወትር ከመትጋት አንፃር፤ | ||||||||
በሥራ ላይ ያሉ ሕጎች፣ መመሪያዎችንና ድንጋጌዎችንና የተቋም እሴቶችን ጠንቅቆ ማወቅና በአግባቡ መተግበር፤ | ||||||||
ታታሪነትና የሥራ ወዳድነት መንፈስ መሆን፤ | ||||||||
በኋላ ቀር ልምዶች እያሳበበ መደበኛ ሥራውን የማይበድልና ከሥራው የማይቀር፤ | ||||||||
ሙሉውን ጊዜውን በሥራ ላይ ሚያውሉ ፤ | ||||||||
ከአጓጉል ሱሶች፣ ከመጥፎ ሥነ ምግባሮችና ድርጊቶች የራቀና በመልካም ሥነ ምግባሩ የተመሰገነ፤ | ||||||||
8 | የሀብት አጠቃቀም፤ | 5% | ||||||
ለሥራ የተሰጡትን መሣሪያዎች በጥንቃቄ የመያዝና ለመ/ቤቱ አገልግሎት የማዋል ዝንባሌ፤ | ||||||||
በስልክ ፣በወረቅና በሌሎች አላቂ ዕቃዎች ብክነትን በሚቀንስ ሁኔታ የሚፈፅም መሆኑ፤ |
ተ.ቁ | ዋና ዋና መስፈርቶች | የአፈጻጸም ደረጃ | ለመግለ ጫው የተሰጠው ክብደት | ለመግለጫ ው ከተሰጠው ክብደት አንፃር የተገኘ ውጤት ከመቶ | አስተያየት | |||
4 | 3 | 2 | 1 | |||||
9 | ለውጥን ተቀብሎ ተግባራዊ ማድረግ ፤ | 10% | ||||||
አዳዲስ ለውጦችን የማፈላለግ፣በሀገርና በተቋም ነባራዊ ሁኔታ ማጣጣም ብቃት፤ | ||||||||
አዳዲስ የአሠራር ሂደቶችን፣ ዘዴዎችንና መሣሪያዎችን በቅንነት የመቀበል ዝንባሌ ፤ | ||||||||
የተቀበላቸውን አዳዲስ የለውጥ መሣሪያዎች ተግባዊ የማድረግ ዝንባሌ፤ | ||||||||
10 | ለተገልጋይ የሚሰጠው አክብሮትና ምለሽ ሰጪነት፤ | 5% | ||||||
ተገልጋይን ለማስተናገድ ያለው ቅንነት፣ ተባባሪነትና ተገልጋይን የማክበር ዝንባሌ ፤ | ||||||||
ለተገልጋይ በቂና አስፈላጊ መረጃ በሚፈለግበት ጊዜ የሚሰጥ ፤ | ||||||||
ከተገልጋይ ቅሬታ፣ ጥቆማና አስተያየት ለመቀበል ያለው ዝግጅት፤ | ||||||||
ጠቅላላ ውጤት |
የገምጋሚው ስም ፊርማ
ያፀደቀው ኃላፊ ስም ፊርማ
መግለጫ
• በዚህ ቅጽ በቡድን አባላት ና በቅርብ ሃላፊ ለእያንዳንዱ ፋጻሚና ሃላፊ የባህሪ አፈጻጸም ውጤት በቀረበው ስኬል መሰረት ይሰጥበታል፡፡
• የአንድ ፈጻሚ/ሃላፊ የቡድን አባላት የሰጡት ውጤት የመላው አባላቱ ውጤት አቨሬጅ ይሆናል፡፡
• በቀረበው ስኬል መሰረት 4 ከፍተኛ አፈጻጸም ሲሆን 1 ዝቅተኛ አፈጻጸም ነው