መርሆዎች የናሙና ክፍሎች

መርሆዎች. በመስኖ ውሃ ተጠቃሚዎች ማኅበር በማኅበሩ ውስጥ ወይም በማኅበሩና ከማህበሩ ውጭ በሆኑ ግለሰቦች ወይም ተቋማት መካከል፤ ማንኛውም አለመግባባት ወይም ግጭት በማንኛውም ሁኔታ ቢከሰት ሁለቱ ወገኖች ተገቢ ወደ ሆነ ስምምነት ለመምጣት ሌላ ሶስተኛ ወገን ሳይገባ በራሳቸው ጥረት ማድረግ ይኖርባቸዋል፡፡ ስምምነት ላይ ካልተደረሰ ግጭቱ በሽምግል እና በዕርቅ መፈታት አለበት፡፡
መርሆዎች. የቅሬታ አፈታት ስርዓት የተቀረጸው በሚከተሉት መርሆዎች ላይ ተመስርቶ ነው፡ • ግልጽነት እና ፍትሐዊነት፡ የቅሬታ አፈታት ስርዓት ለመረዳት ቀላል፣ ግልጽና ከከፍያ ነጻ እና በቀልን የማያስከትል ነው፡፡ •