ሊመጡ የሚችሉ ተጽእኖዎችን መለየት የናሙና ክፍሎች

ሊመጡ የሚችሉ ተጽእኖዎችን መለየት. አከባቢያዊ ወይም የማኅበራዊ ሕይወት ተጽእኖ ማንኛውም ነባሪ ሁኔታዎችን፣ ጉዳትን ወይም ተጠቃሚነትን፣ በፕሮጄክቱ በቀጥታ በሀብት/በተቀባይ የሚመጣውን በቀጥታ ወይም በተዘዋዋሪ የሚከሰተው የሚያስተካክል ተብሎ ይገለጻል። ከተነደፈው ዕድገት የሚመጣው ተጽእኖዎች በሁለት ቁልፍ ሁኔታዎች ላይ የተመሰረተ ይሆናል፤ የነገሩን ስስነት/በአከባቢው ያለው ከባቢ አስፈላግነት እና የነገሩን ትልቅነት ለውጥ በፕሮጄክቱ የተከሰተ። በአከባቢዊ እና በማኅበራዊ ሕይወት ተጽእኖ ግምገማ (ESIA) ሂደት በኩል፣ የተጽእኖዎንች የወደፊት ጠቀሜታ ይገመገማል። የተቀባዮች እና የሀብቶች ተፈጥሮ፣ ስስነት እና አስፈላጊነት አንዱ ፕሮጄክት ከሌላው ይለያል። የማመሳከሪያውን ሁንታዎችን ሙሉ በሙሉ መረዳት በESIA ሂደት ጊዜ በጠንካራ ሁኔታ ሊመጣ የሚችለውን ተጽእኖዎችን ለመገምገም አስፈላጊ ነው። በፕሮጄክቱ የዕድሜ ዘመን በሁሉም ደረጃዎች ሊደርስ የሚችል የአከባቢያዎ እና የማኅበራዊ ሕይወት የፕሮጄክቱ ተጽእኖዎችን ታሳቢ ይደረጋሉ። ይህ በቅድመ ኢንቨስትመንት (የስምምነት መለያ) ደረጃ (ክፍል 5 ላይ ይመልከቱ) ፕሮጄክቱ ሲገመገም እና ሊመጣ በሚችል ተጽእኖዎች መሰረት ሲመደብ ይጀምራል። እንደ አጠቃላይ መርሕ፣ CIO/CFM የገንዘብ ፈሰስ በሚያርጋቸው በሁሉም ፕሮጄክቶች በኩሉ ምንም ዓይነት ጉዳት ላለማድረግ ይፈልጋል። ይህም ማለት እነዚያ ፕሮጄክቶች ትርጉም ባላቸው መልኩ ተጽእኖዎች በሚኖራቸው (እንደ ሀ ምድብ የሚመደቡ) በጠንካራ ግምገማዎች ላይ ብቻ መሰረት በማድረግ እና 'መልካም አድርግ' በሚለው ፍልስፍናችን ጋር የሚሄድ አዎንታዎ ተጽእኖ እንዳላቸው ግልጽ መረጃ ሲኖር ተቀባይነት ያገኛል።