ሥልጠና እና ብቃት የናሙና ክፍሎች

ሥልጠና እና ብቃት. የኢኤስኤምኤስ እና ኢ እና ኤስ መስፈርቶችን ለሁሉም ሲአይኦ ፈንዶች ውጤታማ አፈጻጸም እንዲኖር ሁሉም ኃላፊነት ያለበት ሠራተኛ እነዚህን መስፈርቶች በተመለከተ በቂ ዕውቀት ያለው እና አስፈላጊው ሁሉ መሣሪያን የታጠቀ መሆን ያስፈልገዋል። በመሆኑም ሲኤፍኤም የሚከተሉትን ያደርጋል፦ • ወሳኝ የሆኑ ኢ እና ኤስ ሚናዎችን እና ኃላፊነቶችን በግልጽ ማብራራት፤ • የ ኢ እና ኤስ ብቃትን እና ለኢ እና ኤስ ለየት ያሉ ሚናዎች የሚያስፈልጉ የሥልጠና ፍላጎቶች ማብራራት፤ • ለሁሉም አዲስ ሠራተኞች እና ለቀጣሪ አማካሪዎች ጠንካራ የሆነ ቃለ መጠይቅ እና የመረጣ ሂደትን መመሥረት፤ • ሁሉም አዲስ ሠራተኞች ስለ ኢኤስኤምኤስ እንደ መዋሃጃ ሥልጠና አስፈላጊ መሆኑን ማስረጽ፤ • በ ኢኤስኤምኤስ ሥልጠና ላይ በተወሰነ ክፍለ ጊዜ ልዩነት በእያንዳንዱ የፕሮጄክቱ ዕድሜ (ፌዝ) ላይ የተሃድሶ ሥልጠና መስጠት፤ • በ ኢኤስኤምኤስ እና ሌሎች የ ኢ እና ኤስ አስተዳደር ገጽታዎች ላይ የሚኖሩ ማናቸውንም ቁልፍ ለውጦች ሲኖሩ ለሠራተኞች ማስታወቅ፤ እና • በ ኢ እና ኤስ ስጋቶች፣ ተፅእኖዎች እና ቁጥጥር ላይ ለየት ያለ እና ተዛማጅነት ያለውን ሥልጠና ለኢንቨስትመንት ኮሚቴ፣ ለኢንቨስትመንት ዳይሬክተሮች/አስተዳዳሪዎች እና ለፕሮጄክት ዳይሬክተሮች/አስተዳዳሪዎች እንዲሁም ለፕሮጄክት ኩባንያዎች ሠራተኞች እንደተገቢነቱ መስጠት። ሲኤፍኤም ማናቸውም ተጨማሪ የሥልጠና ፍላጎቶች ለፕሮጄክቱ ስኬታማ አስተዳደር መሟላታቸሲኤፍኤም ማናቸውም ተጨማሪ የሥልጠና ፍላጎቶች ለፕሮጄክቱ ስኬታማ አስተዳደር መሟላታቸውን ለማረጋገጥ ከፕሮጄክቱ ኩባንያ ጋር አብሮ ይሠራል።ውን ለማረጋገጥ ከፕሮጄክቱ ኩባንያ ጋር አብሮ ይሠራል። በማዋሃጃ እንቅስቃሴዎች፣ የመሣሪያ ሳጥን ውይይቶች እና ሳምንታዊ የተሃድሶ ክፍለ ጊዜዎች አማካይነት እንደ አነስተኛ መስፈርት፣ ሁሉም ሠራተኞች በሳይት ላይ ስለ ኤች እና ኤስ አሠራሮች እና ማስተካከያ እርምጃዎች አጠቃላይ የመተዋወቂያ ሥልጠና ይሰጣቸዋል። እነዚህ ቴክኒካዊ ባልሆነ ቋንቋ እና በሠራተኛው ቋንቋ አማካይነት መልእክታቸው የሚተላለፉ ይሆናሉ። በግለሰብ ሚናዎች ላይ ያተኮረ ተጨማሪ ሥልጠና ተለይቶ ይታወቅ እና ለሁሉም ተገቢነት ያላቸው ሠራተኞች የሚዘጋጅ ይሆናል። በኮንስትራክሽን ድጎማ ፈንድ ኢንቬስት ለተደረገባቸው ፕሮጄክቶች፣ በሥልጠና/ብቃት ላይ ያሉ ማናቸውም የማቴሪያል ክፍተቶች ግንባታ ከመጀመሩ በፊት አስቀድሞ ተለይተው ይታወቃሉ እንዲሁም በግንባታው ሂደት ላይ በሙሉ እንደሚያስፈልገው ደረጃ እየታየ መፍትሔ ይሰጠዋል።
ሥልጠና እና ብቃት. ውጤታማ የሆነ የቅሬታ አፈታት ስርዓትን ለመተግበር ቅሬታ የሚያስተናግዱት አካላት የላቀ የፕሮጄክት አስተዳደር፣ አስተዳደራዊና የሎጂስቲክስ ክህሎት ሊኖራቸው የሚገባ ሲሆን መጠነ ሰፊ የሆኑ ንዑስ ኮንትራክተሮችን የማቀናጀት፣ ከባድ የሆነ የጥራት ቁጥጥርን በግዴታን የማስቀመጥ፣ ወዘተ ቸሎታ ያላቸው መሆን አለባቸው፡፡ መደበኛና ኢ-መደበኛ ቅሬታዎችን በሚገባ ለመፍታት የሚያስፈልግ ክህሎቶችና ልምድ ሊኖራቸው ይገባል፡፡ ለቅሬታዎች ምላሽ የመስጠት ኃላፊነት ያለባቸው ግለሰቦች የቅሬታ አፈታት ስርዓት እንዴት እንደሚሰራና ቅሬታ የሚፈታባቸውን የተለያዩ መንገዶች በተመለከተ ዝርዝር እውቀት ሊኖራቸው የሚገባ ሲሆን የዕለት ተዕለት ቅሬታዎችን ለመፍታትም በአንድ ጉዳይ ላይ ያተኮረ የሃገር ውስጥ እውቀት ሊኖራቸው ይገባል፡፡ ቅሬታዎችን በመፍታት ሒደት ውስጥ ተሳታፊ የሆኑ አካላት ስለ ፕሮጄክት አካባቢው ዝርዝር እውቀት ሊኖራቸው ይገባል፣ ጥሩ የሆነ የእርስ በእርስ ግንኙነትና የቁጥጥር ክህሎት፣ እንደዚሁም ከአካባቢው ባለስልጣናትና ማህበረሰቦች ጋር ጥሩ ግንኙነት የመመስረት ችሎታ ሊኖራቸው ይገባል፡፡ ሁሉም የፕሮጄክትና የኮንትራክተር ሠራተኞችም ስለ ቅሬታ አፈታት ስርዓቱ ሙሉ ግንዛቤ ሊኖራቸው የሚገባ ሲሆን ይህ ደግሞ ከማህበረሰቡ አባል ቅሬታ ሲደርሳቸው ምን እርምጃ መውሰድ እንዳለባቸው እንዲያውቁ ለማስቻል ነው፡፡ ቅጥያ 12 የ ESMS ኦዲቶችን የማነጻጸሪያ ነጥቦች አጠቃላይ መግለጫ ይህ ቅጥያ የ ESMS ውስጣዊ ኦዲቶችን ለማካሄድ የማነጻጸሪያ ነጥቦችን አጠቃላይ መግለጫ ያቀርባል፡፡ 1.