በት/ቤት ማህበረሰብ ነርስ ወይም በርእሰመምህር የሚሞላ የናሙና ክፍሎች

በት/ቤት ማህበረሰብ ነርስ ወይም በርእሰመምህር የሚሞላ. PART III: TO BE COMPLETED BY THE SCHOOL COMMUNITY HEALTH NURSE OR PRINCIPAL ❏ Parts I and II are complete, including signatures. Signature, School Community Health Nurse (SCHN)/Principal Date / / የ MCPS ቅጽ 525-12 ከባለ 2 ገጾች 2ኛው መግለጫዎች/መረጃ በህክምና የታዘዘ ህክምና/እንክብካቤ/“Medically prescribed treatment” ማለት የህክምና አገልግሎቶች/“medical services” ማለት አይደለም በ Individuals with Disabilities Education Act{21}፣ 34 C.F.R. Section 300.13፣ እና/ወይም Code of Maryland Regulations{25}፣ 13A.05.01.02 በተደነገገው መሰረት። የሽንት ካቲተር ለማድረግ (urinary catheterization)፣ በጉሮሮ ቀዶ መመገብ (tracheostomy)፣ በሆድ ዕቃ በኩል መመገብ (gastrostomy feedings)፣ እና በአፍ ፈሳሽ/አየር መጥጦ ማስወጣት (oral suctioning) ለመሳሰሉ እንክብካቤዎች/ህክምና SCHN በማማከር ይህን ቅጽ መጠቀም ያስፈልጋል። እነዚህ የተወሰኑ ህክምናዎች ማሳያዎች ብቻ ናቸው እንጂ ሁሉን የሚያጠቃልል ዝርዝር ኣይደለም። ለበለጠ መረጃ/ኢንፎርሜሽን SCHN ያማክሩ። 1. ወላጅ/ኣሳዳጊው እዚህ ቅጽ/ፎርም ላይ የህክምና ትእዛዝ (ክፍል 2) ማግኘትና ፈርሞ (ክፍል 1) ለት/ቤት የመመለስ ሃላፊነት ኣለበት። የሚያገለግለው ለተፈረመበት የትምህርት ኣመት ብቻ ነው። በእያንዳንዱ ኣመት፣ እና በሚሰጠው የህክምና እርዳታ ወይም ህክምናው በሚሰጥበት ሁኔታዎች ለውጥ በኖረ ቁጥር ኣዲስ ቅጽ መቅረብ ኣለበት። 2. ርእስ መምህር እና/ወይም SCHN በፎርሙ ላይ የሚገኙት ሁሉም ነገሮች መሟላታቸውን ያረጋግጣሉ። ይህ ፎርም በተማሪው(ዋ) የጤና ፋይል ላይ መቀመጥ ኣለበት። 3. ህክምናውን ለማድረግ ኣስፈላጊ የሆነውን መገልገያ የማቅረብ እና መገልገያውን በጥሩ ሁኔታ መጠበቅ የወላጅ/ኣሳዳጊ ሃላፊነት ነው። በተጨማሪ፣ ማንኛውንም የቀረበውን መገልገያ የት/ቤት አመት በአለቀ ከአንድ ሳምንት ባልበለጠ ጊዜ መሰብሰብ የወላጅ/የኣሳዳጊ ሃላፊነት ነው። 4. የካሳ ክፍያ እና ከተጠያቂነት ነፃ ማድረጊያ ስምምነት እና የህክምናው ዓይነት በጤና ባለሙያ ስለመታዘዙ መግለጫ እና ወላጅ/የሞግዚት በፊርማ የተረጋገጠ ፈቃድ ካልተሰጠ በስተቀር በትምህርት ቤት ወይም ት/ቤት በሚደግፋቸው እንቅስቃሴዎች ህክምና አይሰጥም። 5. SCHN የ Health Insurance Portability and Accountability Act of 1996 (HIPAA) በሚፈቅደው መሠረት፣ ስለተማሪው(ዋ) ወይም እና/ወይም ለተማሪው(ዋ) ስለታዘዘው ህክምና ጥያቄ ከተነሣ ኃላፊነት ላለዉ መድሃኒት ላዘዘ(ች) ው አካል ይደውላል/ትደውላለች።