ተግባር መግለጫ አስተያየቶች የናሙና ክፍሎች

ተግባር መግለጫ አስተያየቶች. ጥናትን መሠረት ያደረገ የስጋት ዓውደ ሐሳብ ትንተና ይህ በጥናት ላይ የተመሠረተ ትንተና የኢ.ኤስ.አይ.ኤ እና ተዛማጅ ጥናቶች መኖራቸዉን እና በቂ መሆናቸዉን መገምገም እንዲሁም፣ አሉታዊ ሚዲያዎችን ወይም ሌሎች የሦስተኛ ወገን ትኩረት እና ተያያዥ መንግሥታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች አጀንዳዎችን ጨምሮ ስለግጭቶች፣ ተቃውሞዎች፣ ክስተቶች፣ የፍርድ ቤት ጉዳዮች ወዘተ የመሳሰሉት መረጃዎችን መገምገምን ያካትታል። ኢ እና ኤስ የስጋት ምድቦች (የኢ እና ኤስ ስጋት መጠኑ ከፍተኛ የሆነን ጨምሮ) ለዲኤፍ ፕሮጀክቶች ትንተናው መሠራት ያለበት የመጀመሪያ ደረጃ ስጋት ምድብና ፕሮጀክቱ የምድብ ሀ (ከፍተኛ ወይም በጣም ከፍተኛ) የስጋት ደረጃ ማሟላቱን ለማረጋገጥ መሆን አለበት። በተወሰኑ ሁኔታዎች የተመደበው ገንዘብ ለምድብ ሀ ፕሮጀክቶች ብቻ ፈሰስ የሚደረግና በዲኤፍ ድጎማ ላለሙ ፕሮጀክቶች በጣም ከፍተኛ ስጋት ያላቸው ፕሮጀክቶች ላይ ፈሰስ አይደረግም። የኩባንያ ግንዛቤ፣ አቅምና ቁርጠኝነት በመጀመሪያ ደረጃ የደንበኛውን የክንውን መዝገብን ከፍተኛ ደረጃ ጥናት ማድረግ፣የሚጠበቀውን ስጋቶችን ለመቆጣጠር ጋር በተያያዘ ጥንካሬዎችን እና ድክመቶችን ያካትታል። ኤፍፒ ከመግባቱ በፊት የሚያስፈልጉ የጥንቃቄ ተግባራትና ውጤቶች ከፍተኛ የሆነ የኢ እና ኤስ ስጋት (ምድብ ሀ) ያለባቸው ፕሮጀክቶች መረጃና የሂደት መስፈርቶች ከኤፍፒ ማስገባት በፊት (እንደ ሲፒ እና/ወይም ኢኤስኤፒ ከተካተቱት ይልቅ) አስፈላጊነታቸውና ጠቀሜታቸው ቅድሚያ መሰጠት እንዳለበት ግምት ውስጥ ይገባል። እነዚህ ከዚህ በታች በ ሠንጠረዥ 5.5 ውስጥ በዝርዝር ተሰጥተዋል። ሠንጠረዥ 5.5 ኤፍፒ ከመግባቱ በፊት የሚያስፈልጉ የጥንቃቄ ተግባራትና ውጤቶች ተግባር መግለጫ አስተያየቶች የኢ እና ኤስ ስጋት ፍተሻ የደምበኛ ቁርጠኝነት ኢኤስአይኤ በ2012 የወጣውን የአይኤፍሲ ፒኤስ ደረጃ እንዲያሟላ ለማድረግ ከሚያስፈልጉ ማንኛውም ተጨማሪ ዳሰሳዎች ጋር የፋይናንስ ቅድመ ሁኔታና የመጨረሻ ኢኤስአይኤ የሚጠናቀቅ ይሆናል። የኢኤስአይኤ ሪፖርት ለሲኤፍኤም የሚሰጥ ሲሆን ይኸውም የሚከተሉትን ዋና ዋና ይዘቶች የሚያካት ይሆናል፦ (i) ማጠቃለያ፣ (ii) የቀድሞና የአሁን ተግባራት ተብሎ የመገልገያዎች ዝርዝር፣ (iii) የብሔራዊ፣ የአካባቢያዊና ማንኛውም ሌላ ተፈፃሚነት ያላቸው ህጎች መመሪያዎችና ደንቦች (እና አፈፃፀም/ከእነዚህ ጋር የሚጣጣም መሆኑ) ማጠቃለያ፣ (iv) ግኝቶችና የስጋት ሁኔታዎች፣ (v) የማስተካከያ እርምጃ ዕቅድ ማለትም ለእያንዳንዱ ስጋት አግባብነት ያለው የማስተካከያ እርምጃ የሚያስቀምጥ ማለትም ወጪዎችንና መርሐ ግብሮችን ጨምሮ እና፣ (vi) የፕሮጀክቱን ጥቅሞችና በአካባቢ እና/ወይም በማኅበራዊ ሕይወት ላይ የሚያወጣው አዎንታዊ ውጤት ምልከታ። (1) በስጋቶችና ተፅእኖዎች ላይ በመመርኮዝ ኢኤስአይኤ የአካባቢ ነባር ህዝቦችን ተፅእኖ ዳሰሳ፣ የውሀ ተፅእኖ ዳሰሳ፣ የቁሳዊና የኢኮኖሚ መልሶ ማቋቋሚያ ተፅእኖ ዳሰሳ፣ የባሕል ውርስ ተፅእኖ ዳሰሳ፣ የሰብአዊ መብቶች ተፅእኖ ዳሰሳ፣ ባለድርሻዎችን መለየትና መተንተን ወዘተ ሊያካትት ይችላል። (2) ኢኤስአይኤ የአሁኑን ወይም የወደፊቱን አሠራር ስጋት ላይ ሊጥል የሚችሉ የውርስ ችግሮችን መፍትሄ የሚያስቀምጥ በተጨባጭ ሁኔታ ላይ የተመሠረተ ስጋት ዳሰሳ እና በፕሮጀክቱ ላይ የሚቀርቡ ቅሬታዎች ከሰፊው የፖለቲካ/የአመለካከት ግጭቶች (ለምሳሌ ብሔራዊ የነባር ህዝቦች አጀንዳዎች፣ በቀድሞ መንግሥት የተደረገ ሰፈራ፣ በዋና ዋና የእኩልነት ችግሮች ላይ የሚወሰዱ የጋራ እርምጃዎች ማስረጃ፣ መንግሥታዎ ያልሆነ ድርጅት ተግባርና ትኩረት) እንደሚያካትት ይጠበቃል። የኢ እና ኤስ ቁጥጥር ዕቅዶች (ኢኤስኤምፒኤስ) ከገንዘብ መዝጊያ በፊት ሊሟሉ የሚገቡ የደንበኛ ቁርጠኝነቶች የሚከተሉት ናቸው፦ ለአይኤፍሲ ፒኤስ 5፣ 6፣ 7 እና 8 አስፈላጊ የሆኑ በኢኤስአይኤ የተለዩ ተፅእኖዎችና ስጋቶች የተሟሉ የቁጥጥር ዕቅዶች። እነዚህ ዕቅዶች የሚያስፈልገውን በጀትና ሌሎች ግብአቶች ለመዳሰስ እንዲያስችሉ ዘርዘር ያሉ መሆን ይኖርባቸዋል። በስጋቶችና ተፅእኖዎች ላይ በመመርኮዝ የነባር ህዝቦች ቁጥጥር ዕቅድ፣ የብዛኃ ሕይወት ቁጥጥር ዕቅድ፣ የውሀ ቁጥጥር እቅር፣ የቁስና የኢኮኖሚ መልሶ ማቋቋሚያ ተግባር ዕቅድ፣ የባሕል ውርስ ቁጥጥር ዕቅድ፣ የባለድርሻ ስምሪት ዕቅድ፣ የቁጥጥር ዕቅድ እና/ወይም የአካባቢውን ተጨባጭ ስጋት ለመፍታት የሚያስፈልግ ማንኛውም ሌላ ዕቅድ ሊያካትት ይችላል። በኢንቨስትመንት ሂደቱ ላይ የፕሮጀክቱ ኩባንያ ኢኤስኤምፒን ዳግም ጎብኝቶ ከታቀዱት የግንባታ ተግ...
ተግባር መግለጫ አስተያየቶች. ኢ እና ኤስ የፋይናስ መዝጊያ መስፈርቶች በኤፍፒ ወቅት (ከላይ ባለው ሠንጠረዥ ውስጥ እንደተጠቀሰው) ሁሉም የኢ እና ኤስ የፋይናንስ መዝጊያ መስፈርቶች መሟላታቸውን ማረጋገጥ የመጨረሻ ኢኤስኤፒ የመጨረሻው ኢኤስኤፒ በደንበኛው ተጨማሪ ኢ እና ኤስ ቁርጠኝነት እና ከላይ የተቀመጠውን ማሳየት ይኖርበታል። የመጨረሻው ኢኤስኤፒ በቅድመ ውል ማስታወሻ አማካኝነት ተረጋግጦ የባለድርሻ አካላት ስምምነት አካል መሆን ይኖርበታል። የተግባር የመጨረሻ ቀን ስልታዊ በሆነ መንገድ ክፍያን መፈፀም፣ የካፒታል ጥሪ እና ሌሎች አስፈላጊ ልኬቶችን ያካትታል። የፕሮጀክቱን ካምፓኒ ኢኤስኤምፒን በድጋሚ ጎብኝቶ ከታቀዱት የግንባታ ሥራዎች ጋር ለማጣጣም ማንኛውም ማሻሻያ እንደሚያስፈልግ የሚያረጋግጥ ይሆናል። ይህም የሚያካትተው የኢኤስኤምኤስ ግምገማና የኢ እና ኤስ ቁጥጥር ተያያዥ ፖሊሲ ግምገማን ነው። እንደገና መልሶ በገንዘብ ራሱን መደገፍ የሳይት ጉብኝት፦ ቀደም ብለው ያሉትን መገልገያዎች እና/ወይም ተግባራትን ለሚጠይቁ የምድብ ሀ እና ለ+ ኢንቨስትመንቶች የአካባቢያዊና ማኅበራዊ ሥራ አስኪያጅ (ወይም ሌላ የተመደበ መኮንን) አፈፃፀሙን እና ከማኅበራዊና አካባቢያዊ መስፈርቶች ጋር የሚጣጣም መሆኑን ዳሰሳ ለመሥራት ሳይቱን የሚጎበኝ ይሆናል። ከየተመደበ ገንዘብ ስለመውጣት ሲኤፍኤም በምንም ምክንያት ከኢንቨስትመንቱ የወጣ እንደሆነ የኤኤስጂ ሥራ አስኪያጅ በተቻለ መጠን የአካባቢና ማኅበራዊ ቁጥጥር ለአዲሶቹ ባለቤቶች በሰከነ መንገድ እንዲተላለፍ ሁኔታዎችን የሚያመቻች ይሆናል። ሲኤፍኤም የፕሮጀክት ኩባንያው የአካባቢና ማኅበራዊ አፈፃፀሞችን በተመለከተ ለአዲስ ባለቤቶች ግልፅ የሚያደርግ ሲሆን ባለው የጥንቃቄ ሂደት ወቅት የሚያስፈልጉ ሰነዶችን ያሠራጫል።
ተግባር መግለጫ አስተያየቶች. ጥናትን መሠረት ያደረገ የስጋት ዓውደ ሐሳብ ትንተና የአከባቢያዊ እና የማኅበራዊ ሕይወት ሥራ አስኪያጅ (ወይም ሌላ የተወከለ ባለሥልጣን) የአከባቢያዊ እና የማኅበራዊ ሕይወት የሚገባውን ትጋት ማንኛውንም ነባራዊ ሪፖርቶችን ማለትም 'ቀይ ባንዲራዎችን' ሪፖርት፣ ESIA ሪፖርትን፣ ወዘተ አካቶ ይሰራባቸዋል። የኢንቨስትመንትን ውስብስብነት ላይ መሰረት አድርጎ፣ የሚገባው ትጋት በሚከተሉት ነገሮች ላይ መሰረት ሊያደርግ ይችላል። • ምድብ ሀ እና ለ+ ኢንቨስትመንቶች፦ ሙሉ - ደረጃ ምልከታ የሚያካትታቸው በጠረጴዛ ላይ ሆኖ የቀረበወን መረጃ ምልከታ፣