አብይ የናሙና ክፍሎች

አብይ. ተግባር 6፡ በሴቶችና ሕፃናት መብት ላይ የተሻለ ተቋማዊ አቅም መገንባት 3.6.1 የጸረ-ጾታዊ ትንኮሳ ፖሊሲ እንዲተገበር ስልጠና መስጠትን ጨምሮ ድጋፍና ክትትል ማድረግ *የአሰልጣኞች ስልጠና ብዛት *በጸረ-ጾታዊ ትንኮሳ ፖሊሲ ላይ የተሰጠ ስልጠናዎች ብዛት *9 ስልጠናዎ ች *30 የኣሰልጣ ኞች ስልጠና የሰለጠኑ ሰራተኞ ች 1 የኣሰልጣኞች ስልጠና መስጠት ለኮሚሽኑ ዋና መ/ቤትና ለቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለ18 ባለሙያዎች (4 ሴት እና 14 ወንድ) የአሰልጣኞች ስልጠና እንዲወስዱ ተደርጓል ረቂቅ የጸረ-ጾታዊ ትንኮሳ ፖሊሲ የባለሞያ ግብአት ተሰጥቶበታል ቀጣይ ስልጠና ለማካሄድ ቅደመ ዝግጅት ተጠናቋል 100 100 በኮሚሽኑ ፆታዊ ጥቃትን ለመከላከልና ሰላማዊ የስራ ግኙነት ለመፍጠር በቂ ግንዛቤ ያላቸው ባለሙያዎች መኖር 3.6.2 የዋና መ/ቤትና የቅ/ጽ/ቤቶችን የስራ ክፍሉን የሰው ሀይል ማሟላት የቅጥር ሂደቶች መጥናቀቅ የቅጥር ሂደት መካሄድ የቅጥር ሂደት መካሄድ በአብዛኛው ፅ/ቤቶች ለስራ ክፍሉ የሰው ሀይል ለማሟላት የከፍተኛ የሰብአዊ መብቶች ባለሙያዎችና፤ የሰብአዊ መብቶች ባለሞያዎች ቅጥርና ምደባ ተከናውኗል 100 100 የስራክፍሉን በተሻለ የሰው ኃይል ማደራጀት የሚያስችል ቅጥር መካሄዱ ባለሞያዎች ስራ መጀመራቸው 3.6.3 የስርአተ ጾታን በኣግባቡ መስረጽን የሚከታተል ከተለያዩ ክፍሎች የተውጣጣ ቡድን ማቋቋምና ማጠናከር የቡድን መቋቋምና ስብጥር *1 ቡድን *በቡድኑ እስፈላጊ ው የስራ ክፍሎች መካተት 1 ሰነድ ማዘጋጀት እና 1 ቡድን ማቋቋም የኮሚሽኑን የሥርዓተ-ፆታ ማስረፅ መመሪያ አፈፃፀም ክትትል ዓብይ ቡድን ለማቋቋም ከሁሉም የስራ ክፍሎች ከተውጣጡ የኮሚሽኑ ባልደረቦች ውይይት ተካሂዶል፡፡ በውይይት በመድረላይ የስርዓ ፆታ ማስረፅ መመሪያው አጭር ዳሰሳ እና የሥርዓተ- ፆታ ማስረፅ መመሪያ አፈፃፀም ክትትል ዓብይ ቡድን ረቂቅ የአሰራር ሰነድ ቀርቦ ውይይት ተካሂዷልክትትሎች ተካሂደዋል 100 100 የአሰራር ሰነድ ተዘጋጅቷል ዓቢይ ቡድን በይፋ ተቋቁሞ ስራ ጀምሯል የክትትል መሳሪያ በረቂቅ ደረጃ ተዘጋጅቶ ለግብአት ተልኳል 3.6.4 በዓመት ሁለት ጊዜ የአፈጻጸም ግምገማ መድረክ ማዘጋጀትና የውሳኔ ሃሳቦች መተግበራቸውን መከታተል (ከአጋርነት ስራ ክፍል ጋር በመሆን) *የአፈጻጸም ግምገማ መድረክ ብዛት *የክትትል ስራዎች መካሄድ *2 የአፈጻጸም ግምገማ መድረኮች *በክትትል ስራዎች የተስተካከ ሉ አሰራሮች 1 የአፈጻጸም ግምገማ መድረኮች የስራ ክፍሉ ከኮሚሽኑ ፅ/ቤት ጨምሮ በሩብ ዓመትና በ6ወር የእቅድ አፈፃፀም ግምገማ አካሂዷል 100 100 በተደረጉ ግምገማዎች ግብዓት ተገኝቷል ተ.ቁ. ዝርዝር ስራዎች ከዓበይት ተግባራት አኳያ አመልካች/ መለኪያ ዒላማ የሪፖርት ወቅቱ ክንውን ክንውን በመቶኛ ከክንውኑ የተገኘ ውጤት ዓመታዊ የሪፖርቱ ወቅት ከዓመታዊ ዒላማ ከሪፖርት ወቅቱ ዒላማ 3.6.5 ለኮሚሽኑ ሰራተኞች በሕጻናት መብት ክትትል እና ማካተት ላይ የ 3ቀን የአሰልጣኞች ስልጠና መስጠት የተዘጋጁ ስልጠናዎች ብዛት *የሰልጣኞች ብዛት * 1 ስልጠና *50 ሰልጣኞ ች * 1 ስልጠና *50 ሰልጣኞች ለኮሚሽኑ ሰራተኞች ለጥቃት ተጋላጭ የሆኑ ሕፃናት ቃለ-መጠየቅ ማድረግ እና አያያዝ ላይ፣ሕፃናትን ማዕከል ያደረገ የአቤቱታ አቀራረብ ስርዓትን በተመለከተ የ2 ቀናት ስልጠና ተሰጥቷል። በዚሁ ስልጠና 27 ተሳታፊዎች (11 ሴቶችና 16 ወንዶች) ተሳትፈዋል 100 100 ስልጠናው የኮሚሽኑ ሰራተኞች ሕፃናትን ማዕከል ያደረገና ለጥቃት ተጋላጭ ሕፃናትን ልዩ ሁኔታ ግንዛቤ ውስጥ ባስገባ መልኩ ለመስራት የሚያስችላቸውን እውቀትና ክህሎት እንዲኖራቸው አግዟል 3.6.6 የሥርአተ ፆታ ማስረጽ ስልጠና ለኮሚሽኑ ሰራተኞች መስጠት የስርአተ ጾታ ማስረጽ ስልጠናዎች ብዛት የሠልጣኞች ብዛት 5 ስልጠና ለሁሉም ሰራተኞ ች ለሁሉም የኮሚሽኑ ሰራተኞች ስልጠና መስጠት በሥርአተ ፆታ ጉዳይ በየክፍሉ አካትቶ ለመስራት የሚያስችል አቅም ለመፍጠር የሚያስችል ስልጠና167 ለሚሆኑ የኢሰመኮ 167 ባለሙያዎች (97 ወንድና 70 ሴት) ተሰጥቷል፤ በኮሚሽኑ ዋና መ/ቤት ለሚገኙ የሥርዓተ-ፆታ ማካተቻ መመሪያ አፈፃፀም የሚከታተል ኮሚቴ /ቡድን/ እጩ አባላትና ለቅርንጫፍ ፅ/ቤት አስተባባሪዎችና በሥርዓተ ፆታ ማካተት ዙሪያ የሁለት ቀናት ስልጠና ተሰጥቷል፡፡ በዚሁ ስልጠና 6 ወንድ 9 ሴት በአጠቃላይ 25 ተሳታፊዎች ተሳትፈዋል 100 100 የሥርአተ ፆታ ጉዳይ በየክፍሉ አካትቶ ለመስራት የሚያስችል አቅም ተገንብቷል 3.6.7 የሕፃናት መብቶች አፈጻጸም መከታተያ መመሪና መሣሪያ ዝግጅት/ ማ...