አብይ ተግባር የናሙና ክፍሎች

አብይ ተግባር. በስደተኞች፤ በሀገር ውስጥ ተፈናቃዮች እና ፍልሰተኞች መብቶች አከባበርና አግባብነት ባላቸው የዘላቂ መፍትሔ ጥረቶች እና ልማት ግቦች ላይ ድንገተኛና መደበኛ ክትትል ማድረግ 4.1.1 የክትትል ዝርዝር ነጥቦችንና የመረጃ ማሰባሰቢያ ቅጾች ማዘጋጀት እና ማሻሻል የተዘጋጀና የተሻሻለ የመረጃ ማሰባሰቢያ ቅጽ 5 (3 የተዘጋጁና 2 የተሻሻሉ ቅጾች) ለተፈናቃዮችና ለስደተኞች የሰብአዊ መብቶች ሁኔታ ክትትል ማድረጊያ እንዲሁም ለሰብአዊ መብት ጥሰቶች ምርመራ ለማድረግ የሚረዳ የመረጃ ማሰባሰቢያ 3 ቅጾች ተዘጋጅተዋል፣ ጥራቱን የጠበቀ መረጃና ማስረጃ ለማሰባሰብ 2ቱ ማሻሻያ ተደርጎባቸዋል፤ 50 100 በየጊዜው በሚደረገው ክትትል የተሰሩትን የመረጃ ማሰባሰቢያ ቅጾች፣ ዘዴዎች በመፈተሽ ማሻሻያ ተደርጓል 4.1.2 በሀገር ውስጥ ተፈናቃዮች፣ ስደተኞችና ፍልሰተኞች መብቶች አከባበርና አግባብነት ባላቸው የዘላቂ ልማት ግቦች ላይ ድንገተኛና መደበኛ ክትትል ማድረግ የክትትል ዘዴዎች ማዘጋጀት እና ዝግጁ ማድረግ፣ የተደረጉ ክትትሎች፣ የተፃፉ ሪፖርቶች ተከታታይ ማሻሻያዎች፤ ተከታታይ ክትትሎች እና የተጻፉ ሪፖርቶች ተከታታይ ማሻሻያዎች፤ ተከታታይ ክትትሎች እና የተጻፉ ሪፖርቶች የሀገር ውስጥ ተፈናቃዮች እና የተመላሾች ጥበቃን አስመልክቶ በአማራ፣ በደቡብ፣ በኦሮምያ፣ በሶማሌ፣ በአፋር ክልሎች የክትትል ስራዎች ተሰርተዋል፣ ከትግራይ ክልል ተፈናቅለው በአማራ ክልል አጎራባች አካባቢዎች ቆቦ፣ ጃራ እና ሰቆጣ የሚገኙ የሀገር ውስጥ ተፈናቃዮችን በተለይም ለጥቃት ተጋላጭ የሆኑ የማህበረሰብ ክፍሎችን የሰብአዊ መብቶች አያያዝ በተመለከተ የክትትል ስራ ተከናውኗል፡፡ 100 100 የሰብአዊ መብቶች ክፍተቶች በክትትል ተለይተዋል፤ መወሰድ ባለባቸው እርምጃዎች ላይ ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት ተደርጓል፤ የሰብአዊ መብት ጥሰቶች በሚሰማበት ጊዜ ተከታታይነት ያለው ክትትል በማድረግ ኮሚሽኑ ለብዙሀኑ መድረክ ሆኗል፤ ከክትትል እና ምርመራ የሥራ ክፍል ጋር በመተባበር በአፋር ክልል ሰመራ ከተማ በሚገኙ ሁለት የመጠለያ ጣቢያዎች ክትትል ተከናውኗል፣ በአማራ ክልል 6 የሀገር ውስጥ ተፈናቃዮች የሚገኙባቸው ቦታዎች ላይ የክትትል ስራ ተከናውኗል፤ በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ እና በደቡብ ወሎ ዞኖች ጦርነት ሲካሄድባቸው የነበሩና አሁን በኢትዮጵያ መንግስት ቁጥጥር ስር ያሉ አካባቢዎች ላይ ያሉ የሀገር ውስጥ ተፈናቃዮችና ተመላሾች የሰብአዊ መብቶች ሁኔታን በተመለከተ የክትትል ስራ ተከናውኗል፤ በሶማሌ እና በደቡብ ክልሎች የሀገር ውስጥ ተፈናቃዮች እና ምርጫን በተመለከተ ሰፊ የክትትል ስራዎች ተደርጓል፣ ተ.ቁ. ዝርዝር ስራዎች ከአበይት ተግባራት አኳያ አመልካች/ መለኪያ ዒላማ የሪፖርት ወቅቱ ክንውን ክንውን በመቶኛ ከክንውኑ የተገኘ ውጤት ዓመታዊ የሪፖርቱ ወቅት ከዓመታዊ ዒላማ ከሪፖርት ወቅቱ ዒላማ በተጨማሪም በሶማሌ ክልል 3 የስደተኞች መጠለያ ጣብያዎች ላይ የስደተኞችን ሁኔታ እና የሰብአዊ መብቶች አያያዝን በሚመለከት የክትትል ስራ ተከናውኗል፤ እንዲሁም በጋምቤላ ክልል 6 የስደተኞች መጠለያ ጣብያዎች እና 1 ስደተኞች መቀበያ ጣቢያ የስደተኞችን ሁኔታ እና የሰብአዊ መብቶች አያያዝን በሚመለከት የክትትል ስራ ተከናውኗል፤ እንዲሁም የኤርትራዊያን ስደተኞች ሰብአዊ መብቶች አያያዝን በተመለከተ በአማራ ክልል እና በአዲስ አበባ የክትትል ስራዎች ተሰርተዋል፤ በ2013 ዓ.ም ከOHCHR ጋር በመተባበር በተፈናቃዮች ሰብአዊ መብቶች አያያዝ ላይ የተካሄደውን የጋራ ክትትል ስራ በማስቀጠል አሁን ያሉበትን ሁኔታ ለመገምገም (Follow up Monitoring) ክትትል ተከናውኗል፡፡ ክትትል የተካሄደባቸው ቦታዎች በሰሜን ጎንደር በደባርቅ ዳባት እና ጭልጋ ሲሆኑ በደቡብ ጎንደር ደግሞ አዘዞ ናቸው፤ 4.2 በማኅበረሰብ ደረጃ የክትትል *የትስስሮች *ተከታታይ *ተከታታይ ለትስስር ስራዎች የቁልፍ መንግስታዊ እና 75 100 ስራን የሚያቀናጁና ትስስሮችን መመስረትና ማዝለቅ፤ አድራሻ ዝርዝር የትስስር የትስስር መንግስታዊ ያልሆኑ ባለድርሻ አካላትን የሚያሳልጡ ትስስሮች በማኅበረሰብ ደረጃ ያሉ የክትትል እና ክትትል ስራዎች ስራዎች አድራሻና ዝርዝር ማዘጋጀት ተጀምሯል፤ ለመመስረት የሚያስፈልገው ትስስሮች አድራሻን ማዘጋጀትና የትስስሮች ዝርዝር ለማዘጋጀት የሚያስችል መረጃ ተሰባስቧል፤ ማደስ (የፌስቡክ መድረኮች፣ የትስስር ስራዎች በቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ቴሌግራም እና ሌሎች የግንኙነት ተጀምሯል መድረኮች) 4.3 ኮሚሽኑ ለሚያዘጋጀው የቅድመ ማስጠንቀቂያ እና የአስቸኳይ ጊዜ ምላሽ ስርዓት ድጋፍ መ...
አብይ ተግባር. በዓለም አቀፍና አህጉራዊ የሰብአዊ መብቶች ማዕቀፎች እና አሰራሮች ላይ መሳተፍ 5.2.1 የስደተኞችና የሀገር ውስጥ ተፈናቃዮች መብቶች አከባበርን በሚመለከት ዓመታዊ ሪፖርት ማቅረብ (ከኮሙኒኬሽን የሥራ ክፍል ጋር በመተጋገዝ) ዓመታዊ ሪፖርት 1 ሪፖርት የስደተኞች፣ የሀገር ውስጥ ተፈናቃዮች እና ፍልሰተኞችን መብቶች አከባበርን በሚመለከት ዓመታዊ ሪፖርት ተዘጋጅቷል 100 100 የስደተኞች፣ ተፈናቃዮች እና ፍልሰተኞች ሰብአዊ መብቶች ሁኔታን የሚሰንድና ማጣቀሻ የሚሆን ዓመታዊ ሪፖርት ለስርጭት ተዘጋጅቷል፤ 5.2.2 በዓለም አቀፍና አህጉር አቀፍ መዋቅሮችና በሌሎች ሀገሮች ብሔራዊ የሰብአዊ መብቶች ተቋማት (NHRIs) ጋር የልምድ ልውውጥ ማድረግ እና ሁነቶች ላይ መሳተፍ የልምድ ልውውጥ የሚደረግበት ፎረም/ሁኔቶች ላይ መሳተፍ 2 የልምድ ልውውጥ ሁነቶች ላይ መሳተፍ 1 የልምድ ልውውጥ ሁነቶች ላይ መሳተፍ BMM-GIZ በተዘጋጀ የጋራ ምክክር መድረክ የኢሰመኮ እና የጂቡቲ የብሔራዊ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን ከፍተኛና መካከለኛ ባለሙያዎች በጂቡቲ የሚገኙና ችግር ላያ ያሉ ኢትዮጵያውያን መደበኛ ያልሆኑ ፍልሰተኞች የሰብአዊ መብቶች ጉዳይ ላይ ተወያይተዋል፣ ችግሩን ለመቅረፍ በጋራ ለመስራት መግባባት ላይ ተደርሷል በድንበር ተሻጋሪ ፍልሰተኞች ጥበቃ ዙሪያ አጋርነት እና ትስስር ለመመስረት እንዲሁም የፍልሰተኞችን ሰብአዊ መብቶች ለማሻሻል በኢጋድ አባል ሀገራት መካከል በቀጣይ ሊሰሩ የሚገባቸው ስራዎች ላይ መግባባት ላይ ለመድረስ በማሰብ ከጅቡቲ፣ ከሱዳን፣ ከሶማሊያ፣ ኬንያ፣ ኡጋንዳ ብሔራዊ የሰብአዊ መብቶች ተቋማት ጋር ውይይት ተካሂዷል፤ የሥራ ክፍሉ ባልደረቦች ወደ ኬኒያ በመጓዝ ከኬኒያ ብሔራዊ የሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን ጋር በፍልሰተኞችና ተፈናቃዮች መብቶች ዙሪያ የልምድ ልውውጥ ተደርጓል፡፡ 50 400 እነዚህ ውይይቶች እና የልምድ ልውውጦች የስራ ክፍሉን ተግባራት በተሻለ ሁኔታ ለማከናወን ከመርዳታቸውም በላይ ትስስሮችም እንዲመሰረት እና እንዲጠናከር አድርገዋል የኮሚሽኑ በአህጉራዊ እና ዓለም አቀፋዊ መድረክ መሳተፍ ከሌሎች ብሔራዊ የሰብአዊ መብቶች ተቋማት ጋራ የልምድ ልውውጥ እና ምክክር እንዲያረግ ያግዙታል፤ ከኢጋድ አባል አገራት የብሔራዊ ሰብአዊ መብቶች ተቋማት ጋር በመተባበር የፍልሰተኞችን ሰብአዊ መብቶች ለማስፋፋት እና ለማስከበር የጋራ ስራዎች ላይ ግንዛቤ ተፈጥሯል ተ.ቁ. ዝርዝር ስራዎች ከአበይት ተግባራት አኳያ አመልካች/ መለኪያ ዒላማ የሪፖርት ወቅቱ ክንውን ክንውን በመቶኛ ከክንውኑ የተገኘ ውጤት ዓመታዊ የሪፖርቱ ወቅት ከዓመታዊ ዒላማ ከሪፖርት ወቅቱ ዒላማ ከግንቦት 2 እከከ 5 2014 ዓ.ም መደበኛ ያልሆኑ ፍልሰተኞችን ከማሰር ይልቅ ያሉ አማራጮች (alternatives to immigration detention) ላይ በአህጉር አቀፍ ደረጃ በናይሮቢ ኬንያ የተዘጋጀ አውደጥናት ላይ በመሳተፍ ብሔራዊ የሰብአዊ መብቶች ተቋማት በፍልሰተኞች መብቶች አጠባበቅ ዙሪያ ሊሰሯቸው በሚገቡ ሀገራዊ እና ቀጠናዊ ስራዎች የልምድ ልውውጥ አድርገዋል፤ ከአፍሪካ የብሔራዊ የሰብአዊ መብቶች ተቋማት ጥምረት (NANHRI) ጋር በመተባበር በተዘጋጀው የአፍሪካ ሰብአዊ መብቶች ተቋማት አሰራር ላይ ባተኮረ የሁለት ቀናት ስልጠና የሥራ ክፍሉ ሰራተኞች ተሳትፈዋል፤ ኢጋድ ባዘጋጀው በፍልሰተኞች ላይ ያተኮረ የኢጋድ አባል አገራት የተሳተፉበት የ2 ቀናት መደበኛ ስብሰባ ላይ የስራ ክፍሉ ዳይሬክተር ተሳትፈዋል። ለአፍሪካ ኮሚሽን 69ኛውና 71ኛው መደበኛ ጉባኤዎች በስደተኞችና ተፈናቃዮች መብቶች አጠባበቅ ዙሪያ ሪፖርት ቀርቧል፤ ኢጋድ ባዘጋጀው በፍልሰተኞች ላይ ያተኮረ የኢጋድ አባል አገራት የተሳተፉበት የግማሽ ቀን የበይነ ምድር ስብሰባ ላይ የስራ ክፍሉ ዳይሬክተር ተሳትፈዋል፤ የስራ ክፍሉ ከፍተኛ አማካሪ ከሀገር ውስጥ ተፈናቃዮች ጥበቃ በተጋናኘ ብሔራዊ የሰብአዊ መብቶች ተቋማት ጥምረት (GANHRI) ባዘጋጃቸው ሁነቶች ላይ ተሳትፈዋል፤ የተ.መ.ድ የሀገር ውስጥ ተፈናቃዮች መብቶች ተ.ቁ. ዝርዝር ስራዎች ከአበይት ተግባራት አኳያ አመልካች/ መለኪያ ዒላማ የሪፖርት ወቅቱ ክንውን ክንውን በመቶኛ ከክንውኑ የተገኘ ውጤት ዓመታዊ የሪፖርቱ ወቅት ከዓመታዊ ዒላማ ከሪፖርት ወቅቱ ዒላማ ልዩ ጻሀፊ ለብሔራዊ የሰብአዊ መብቶች ተቋማት ባደረጉት ጥሪ መሠረት ኢሰመኮ በተፈናቃዮች የምርጫ ተሳትፎ ላይ ያከናወናቸው ተግባራትን አስመልክቶ ሪፖርት ቀርቧል፡፡ 5.3 ከዩኒቨርሲቲዎች ጋር ትስስር መፍጠር እና በጋራ መሥራት *የትስስር/ መግባቢያ ሰነድ *የጋራ ስራ 1 የመግባ...