አካላዊ ሀብቶች የናሙና ክፍሎች

አካላዊ ሀብቶች. ፊዚክስ መሬት (ለምሳሌ፡ የመሬት ቅርጽ፣ የመሬት ተዳፋታማነት) አፈር (ለምሳሌ፡ ጥራት) የምድር ላይ ውሃ (ለምሳሌ፡ ጥራት እና አቅራቦት) የምድር ውስጥ ውሃ (ለምሳሌ፡ ጥራት እና አቅራቦት) አየር (ለምሳሌ፡ ጥራት ድምጽ የበዛበት አከባቢ (ለምሳሌ ጥራት) ማስታወሻ፡የአካላዊ አከባቢ ክፍሎች እንደ ሀብቶች ሊታዩ የሚችሉት ብቸኛው በሰው ወይም በባዮሎጂካል ተቀባዮእ ጥቅም ላይ ሲውሉ ነው። ተጽእኖዎችን የሚገለጹት ተቀባዮች እና ሀብቶችን ላይ እንዴት ተጽእኖ እንደሚያሳድሩ መሰረት በማድረግ ይገለጻሉ፤ ተጽእኖዎቹ ትርጉም ባለው መልኩ ምንም ሊመስሉ እንደሚችሉ፣ እና እነርሱን ለመቆጣጠር ምን አይነት የማቅለያ እርምጃዎችን መውሰድ ተገቢ ሊሆን እንደሚችል ሙሉ በሙሉ በደረጃ ማስቀመጥ አይቻልም። ለእያንዳንዱ ፕሮጄክት የአከባቢ ማመሳከሪያ የCFM ልማት በሚደረገብት ቦታ ላይ በርካታ መልክዓምድሮች ታሳብ በማድረግ በተለየ መልኩ ግንዛቤ ይወሰድበታል። ታላቅ የሆነ የድርድር ጥናት በባንኮች እና በአንዳንድ አስተዳደሮች ለተያዩ ሴክተሮች ያለውን ተጽእኖዎች እየተደረጉ ይገኛሉ። እንደዚያ ዓይነት እንዱ የሀብት መምሪያ በአፍሪካ የልማት ባንክ የተዘጋጀው፣ እና እያንዳንዱ ሦስቱ ዋና ዋና የታዳሽ ኃይል ፕሮጄክቶች አካቶ CFM ኢላማ ያደረገው በ ሠንጠረዥ 3.2 ላይ የለዩአቸውን ተጽእኖዎችን አመላካች ይሰጣል። በሠንጠረዥ 3.2 ላይ የተዘረዘሩት ተጽእኖዎች በሚለዩበት ጊዜ በተለይም ለአፍሪካ ልማቶች፣ ሌሎችን የመልክዓ ምድር ቦታዎችም ላይ በስፋት ተግባራዊ ይደረጋል። በተጨማሪም በሠንጠረዥ 3.2 ላይ የተመዘገቡትን ሊደርሱ የሚችሉ ተጽእኖዎችን አመላካች መሆናቸውን እና የእነዚህ ተጽእኖዎች ከፕሮጄት ፕሮጄክት ሊለያዩ እንደሚችሉ ማወቅ በጣም አስፈላጊ ነው። በሠንጠረዥ 3.2 ላይ የተመዘገቡት ሊደርሱ የሚችሉ ተጽእኖዎች በውኃ ኃይል ለሚመነጨው የኤሌክትሪክ ፕሮጄክት ለትልቅ በውኃ ኃይ ል ለሚመነጨው የግድብ ፕሮጄክት ላይ ተግባራዊ ሊሆን እንደሚችል መታወቅ አለበት። CFM በትንሽ ወራጅ ወንዝ ላይ በሚመነጭ የመብራት ኃይ ፕሮጄክቶች ላይ፣ በውስን ማከማቻ እና ከወራጅ ወንዝ ከሚፈሰው በውስን ማስተካከያ ላይ ብቻ ገንዘቡን ያፈሳል። ምንም እንኳን የተጽእኖዎቹ መጠን ለትልቅ በወኃ ኃይል ለሚሰራ የኤልክትሪክ ማመንጫ ፕሮጄክቶች በትንሽ ወንዝ ላይ ከሚሰራ የኃይል ማመንጫ ፕሮጄክቶች ጋር ሲነጻጸር፣ ሊያመጡ የሚችሉ ተጽእኖዎች ተመሳሳይ እንደሆነ ይወሰዳል። አንዳንድ ፕሮጄክቶች ካላይ በ3.1 ላይ ከተገለጸው ይልቅ በጣም ውስብስብ የሆነ የማኅበራዊ ሕይወት ተጽእኖዎች አሉአቸው። ለምሳሌ ፕሮጄክቶች አካላዊ ወይም የምጣኔ ሀብት መልሶ ማቋቋም ሊጠይቁ ይችላሉ፤ አንዳንድ ፕሮጄክቶች የአገሩን ተወላጅ ሰዎች ሊጎዱ የሚችሉ አቅም አላቸው። ክፍል 5 የእንደዚህ ዓይነት ፕሮጄክቶችን ምድብ እና ተጨማሪ ተግባራዊ መደረግ ያለባቸውን የደኅንነት ሥራዎችን በይበልጥ በዝርዝር ይገልጻል። የCIO ትኩረት በነፋስ፣ በፀሐይ ኃይል እና በወራጅ ወንድ የሚመነጩ የኤሌክትሪክ ቴክኖሎጅዎች ላይ ሲሆን፣ CFM ምናልባትም የCIO የገንዘብ ድጋፍ በተወሰነ መጠን (ከተመደበው ውስጥ እስከ 10%) በሌላ ሕይወት አልባ ባልሆኑ ነገሮች ላይ መሰረት ባደረጉ ቴክኖሎጂዎች ላይ እንደ ባዮጋዝ፣ ጂኦቴሪሚናል እና ከቆሻሻዎች የሚመጭ ኃይል ገንዘቡን ያፈሳል። የዚህ ዓይነቶቹ ፕሮጄክቶች ሊያደርሱ የሚችሉት ተጽእኖዎች ከእነዚያ ከላይ በሠንጠረዥ 3.1 ላይ ከተገለጹት ይለያል። የአየር ጥራት ተጽእኖዎች በአየር ውስጥ የሚሰራጩ ነገሮች፣ ምንጭ እና የትራንስፖርት መጋቢ ዕቃዎች ባዮጋዝ እና ከቆሻሻ የመብራት ኃይልን ለማልማት በሚደረገው ጥረት ጊዜ ታሳቢ ይደረጋሉ። ሁሉም ከልማቶች ሊደርሱ የሚችሉ ተጽእኖዎች በእነዚህ በESIA የጊዜ ገደብ ውስጥ ታሳቢ ሊደረጉ ይችላሉ። ሠንጠረዥ 3.2፡ በውኃ ከሚሰራ ኤሌክትሪክ፣ በፀሐይ ኃይል እና በነፋስ ኃይል የሚሰራ ልማቶች የሚመጡ የተጽእኖ ዓይነቶች ከውኃ የሚመነጭ የኤሌክትሪክ ኃይል ልማት(a) ከፀሐይ ኃይል የሚመነጭ የኃይል ልማቶች ከነፋስ ኃይል የሚመነጭ የኃይል ልማቶች የአፈሮች እና የውኃ መበከል የግንባታ አከባቢ/የሰፈራ ጣቢያ የውኃ ፍሰትን መልቀቅ የውኃ ምንጮችን ሊበክል ይችላል። ግንባታ በሚደረግበት ጊዜ አደገኛ የሆኑ ነገሮችን መልቀቅ (ለምሳሌ ተሽከርካሪ ወይም የዕቃ መላጥ) ወደ አፈር፣ ምድር ገጽ ላይ ያለው ውኃ፣ በሕርን ወይም የከርሰ ምድር ውኃ መበከል ያመራል። የወዳደቁ ቅጠላ ቅጠልን ማበስበስ ማጠራቀሚያው ውስጥ የምግብ ንጥረ ነገሮችን መበልጸግ ሁኔታን፣ በኦክስጂን ደ...