ኢ እና ኤስ አፈጻጸም ቁጥጥር እና ግምገማ የናሙና ክፍሎች

ኢ እና ኤስ አፈጻጸም ቁጥጥር እና ግምገማ. ይህ ክፍል በ ሲአይኦ ፈንድ ለተደረጉ ኢንቨስትመንቶች የሚከናወኑ ቁልፍ የሆኑትን የቁጥጥር እና የግምገማ እንቅስቃሴዎችን ያቀርባል። የሚከተሉት የቁጥጥር መስፈርቶች በሁሉም ፕሮጄክቶች የቁጥጥር ደረጃ ላይ ተፈጻሚነት ይኖራቸዋል። ሠንጠረዥ 8.1 ለቁጥጥር ደረጃ የቁጥጥር አደራረግ መስፈርቶች ተግባር መግለጫ አስተያየቶች ነጻ ቁጥጥር አደራረግ ነጻው አማካሪ ፋይናንሳዊ ዘመኑ እስከሚያበቃ ወይም ከዚህ ጋር ተመጣጣኝ ለሆነ ጊዜ በየሩብ ዓመቱ ጉብኝቶችን ማድረግ እና ሪፖርት ማቅረብ የሚኖርበት ሆኖ ከዚህ ጊዜ በኋላ ድግምግሞሽ መጠኑ በደምበኛ አፈጻጸም እና በነገር አገባብ መስፈርቶች ማስጠንቀቂያ ከደረሰው ሊቀንስ ይችላል። የሥራ ማህደር የ ቢአይኤስ ሁነታ ዝማኔዎችን ያካትታል። ለግንባታ ርትዓዊነት እና የፈንድ ፕሮጄክቶችን ዳግም ፋይናንስ ለማድረግ ለቀጣይ ቁጥጥር ተጨማሪ እርምጃዎችን ከዚህ በታች ይመልከቱ። ሲኤፍኤም ኢ እና ኤስ የአስተዳዳሪ የሳይት ጉብኝት ነጻ አማካሪን በሳይት ላይ የሲኤፍኤም ኢ እና ኤስ አስተዳዳሪ ቢያንስ እስከ ፋይናንሳዊ ማብቂያ ቀን ድረስ በዓመት አንድ ጊዜ ወይም ተመጣጣኝ ከሆነ ጊዜ ገደብ ድረስ ወይም አስፈላጊ ሆኖ ከተገኘ ከዚህም በላይ ሊያጅብ ይገባል።1 ይህ መስፈርት ኢ እና ኤስ የሚጎበኘው ማናቸውም ተባባሪ ፋይናንስ አቅራቢ አጋርን ከግምት ሳያስገባ ተፈጻሚነት የሚኖረው መስፈርት ሆኖ የ ቢአይኤስ ቁጥጥርን ማካተት አለበት። ለግንባታ ርትዓዊነት እና የፈንድ ፕሮጄክቶችን ዳግም ፋይናንስ ለማድረግ ለቀጣይ ቁጥጥር ተጨማሪ እርምጃዎችን ከዚህ በታች ይመልከቱ። ሰፊ የማኅበረሰብ ድጋፍ (ቢአይኤስ) ማናቸውንም ሊከሰቱ የሚችሉ ስጋቶችን ጨምሮ በመከናወን ላይ ያለ ቢአይኤስ ን መቆጣጠር። ኤፍፒአይሲ ሲያስፈልግ ጨምሮ ለተጨማሪ መመሪያ Error! Reference source not found. ይመልከቱ።