እንሰሳት (የውሃ ውስጥ እንሰሳት/የየብስ ነዋሪ የናሙና ክፍሎች

እንሰሳት (የውሃ ውስጥ እንሰሳት/የየብስ ነዋሪ. የምድር ወይም በውሃ ውስጥ የሚኖሩ ሕይወት ያላቸው ነገሮች ምድር ወይም የሀብት - መሰረት ያላቸው ሕይወት ያላቸው ነገሮች (እርሻ፣ የግጦሽ መሬት፣ዓሣ ማርገር) የመዝናኛ እና ቱርዝም ኢኮኖሚ እና ሠራተኛ ባሕላዊ ቅርስ የሚዳሰሱ ባሕላዊ ቅርስ የማይዳሰሱ ባሕላዊ ቅርስ ማኅበረሰብ የተጋለጡ ቡድን (ለምሳሌ አነስተኛ ጎሳ መሆን) የአገሩ ተወላጅ ሕዝብ የመኖሪያ/የግል ቋሚ ንብረቶች የእይታ ተስማሚነት ማኅበራዊ ሕይወት የመጠባበቅ ኃይል የሕዝብ መሰረተ ልማት (ለምሳሌ መንገዶች፣ የጤና እንክብካቤ፣ የቆሻሻ ቁጥጥር) የሕዝብ ደኅንነት ጤና እና መልካም ደረጃ ላይ መገኘት በታዳሽ ፕሮጄክቶቹ ተጽእኖ ውስጥ ሊወድቁ የሚችሉ የተቀባዮች እና የሀብቶቹ ዓይነቶች በሠንጠረዥ 3.1. ላይ ቀርበዋል። ሠንጠረዥ 3.1: ዓይነተኛው ሀብቶች እና ተቀባዮች ተቀባዮች/ሀብቶች