ውይይት እና የሳይት ጉብኝቶች የናሙና ክፍሎች

ውይይት እና የሳይት ጉብኝቶች. ሁሉም ቅሬታዎች ከቅሬታ አቅራቢው ጋር ውይይት እንዲደረግ የሚጠይቁ ሲሆን የቅሬታውን ባህርይ፣ ቅቡልነትና ክብደት በተመለከተ ተቀዳሚ ግንዛቤ ለመያዝ ደግሞ የሳይት ጉብኝት ማድረግ የሚመከር ይሆናል፡፡ • ቅሬታን በወቅቱ መፍታት፡ ፕሮጄክቱ ለሁሉም ቅሬታዎች በ20 ቀናት ውስጥ መፍትሔ ለመስጠት ዓላማ አለው፡፡