የሕግ እና ሌሎች አስፈላጊ ሁኔታዎች የናሙና ክፍሎች

የሕግ እና ሌሎች አስፈላጊ ሁኔታዎች. አግባብነት ያላቸው አካባቢዊ፣ ክልላዊና ሃገራዊ ሕጎች በሙሉ መከበራቸውን ለማረጋገጥ የሚያስችሉ አሰራሮች መዘርጋት፣ መተግበርና ቀጣይ መደረግ አለባቸው፡፡ • የቅሬታ አፈታት ስርዓቱ የፍትሕ ወይም አስተዳደራዊ ውሳኔን መጠየቅን የሚያግድ ወይም እነዚህን ሒደቶች የሚተካ ሳይሆን ምንም ዓይነት የበቀል እርምጃም የሚስከትል መሆን የለበትም፡፡ • የቅሬታ አፈታት ስርዓቱ በሕብረት ስምምነቶች አማካይነት የተቀመጡ ስርዓቶችን አገልግሎት የሚያደናቅፍ ወይም የሚተካ መሆን የለበትም