የቅሬታ አፈታት ስርዓቱ የተቀረጸው አግባብነት የናሙና ክፍሎች

የቅሬታ አፈታት ስርዓቱ የተቀረጸው አግባብነት. ባላቸው የሕግ መስፈርቶችና በዓለም አቀፍ የፋይናንስ ኮርፖሬሽን (IFC) የአካባቢ እና ማሕበራዊ ዘላቂነት የአፈጻጸም መለኪያዎች (IFC PS) መሰረት ነው፡፡ ወሰን የቅሬታ አፈታት ስርዓቱ በፈንድ እና በፕሮጄክት ደረጃ እንደዚሁም በአጠቃላይ የፈንድ ማድረጊያ ኡደት ውስጥ (ቀረጻና ዝግጅት፣ ግንባታ፣ ክዋኔና መውጫን ጨምሮ) ውስጥ በ CFM ላይ ተፈጻሚ ይሆናል፡፡ ከ CFM ተግባራት የሚመነጩ የማህበረሰብ አቤቱታዎች ወይም ቅሬታዎችን ለማስተዳደር ተብሎ የተቀረጸ ነው፡፡ የሠራተኞችን ቅሬታዎች ለማስተናገድ ሌላ ስርዓት ይዘረጋል፡፡