የቅሬታ አፈታት ስርዓት ዓላማዎች የናሙና ክፍሎች

የቅሬታ አፈታት ስርዓት ዓላማዎች. ቅሬታዎችን ለመፍታት የሚያስችል ተገማች፣ ግልጽና ተዓማኒ ሒደትን ለሁሉም ወገኖች በማቅረብ ፍትሐዊ፣ ውጤታማና ዘላቂ ውጤቶችን ማስገኘት፤ • የሰፊ ማህበረሰባዊ ግንኙነቶችን ተግባራት የማይነጣጠል አካል በማድረግ እምነትን መገንባት፤ እና • አዳዲስ የሚከሰቱ ጉዳዮችና አካሄዶችን ይበልጥ ስልታዊ በሆነ መንገድ መለየት፣ የእርምት እርምጃንና የቅድሚያ ተሳትፎን ማመቻቸት፡፡