የቅሬታ አፈታት ኃላፊ የናሙና ክፍሎች

የቅሬታ አፈታት ኃላፊ. የቅሬታ አፈታት ኃላፊው ለቅሬታ/አቤቱታ አፈታት ስርዓት (ማለትም፡- መቀበል፣ መመርመር፣ መመዝገብ፣ መከታተል፣ መፍታት፣ ሪፖርት ማድረግና መተንተን) አጠቃላ አስተዳደርና ምሉእነት ኃላፊነት አለበት፡፡ - የቅሬታ አፈታት ሒደት ላይ ክትትልና ግምገማ ያካሂዳል፡፡ - ሒደቱን በሚገባ ለማስተዳደር የሚያስችሉ በቂ ግብዓቶችን (ሰዎች፣ ስርዓቶች፣ አሰራሮች፣ በጀት) ያቀርባል፡፡ - ስርዓቱ ግልጽ፣ ከባሕል አንጻር ተገቢ እና በግልጽ የተላለፈ መሆኑን ያረጋግጣል፡፡ - በቅሬታ አፈታት ሒደት ወቅት ግብረ መልስን በማስተዳደር ረገድ ለአጠቃላይ አፈጻጸም ተጠያቂነት አለበት፡፡ - ይህ የስራ ድርሻ አብዛኛውን ጊዜ በሰው ሐይል ሥራ አስኪያጅ የሚሸፈን ነው፡፡