ESAP ትርጓሜ

ESAP. Environmental and Social Action Plan SAP – የአከባቢያዊ እና የማኅበራዊ ሕይወት የክንውን ዕቅድ SEP – Stakeholder Engagement Plan SEP – የባለድርሻ አካላት የተሳትፎ ዕቅድ ESMP – Environmental and Social Management Plan ESMP – የአከባቢያዊ እና የማኅበራዊ ሕይወት አመራር ዕቅድ DD – Due Diligence DD – የሚገባ ትጋት የስምምነት መለያ እና ምደባ ዓላማ፡ የቀረበውን የኢንቨስትመንት አከባቢያዊ እና የማኅበራዊ ሕይወት ተጽእኖዎች ላይ በፍጥነት ግምገማ ለማድረግ በስምምነት መጀመሪያ ላይ የማረጋገጫ ዝርዝር (የመጨረሻ ማስታወሻ 2)ን በመጠቀም የሚደረግ ግምገማ ነው። የማረጋገጫ ዝርዝሩ ስምምነቱን የሚያደርጉ ቡድን በፈጣን ግምገማ ሊኖር የሚችለውን የE&S ኢንቨስትመንት ተጽእኖዎች ለመምራት የተቀረጸ ነው። ይህ ከፍተኛ ደረጃ ላይ የሚገኘው መለያ ማንኛውንም እንቅስቃሴዎችን በCFM ክልከላ ዝርዝር (በመጨረሻ ማስታወሻ 3 ውስጥ እንደተዘረዘረው) ውስጥ የሚካተተውን ለመለየት ይረዳል። በቀረበው ኢንቨስትመንት ውስጥ ማንኛውም ውጪ የሆኑ እንቅስቃሴዎች ከተካተቱ፣ የሚታሰበው የፕሮጄክት ድርጅት ኢንቨትስትመንቱ ለቀጣይ ተቀባይነት እንዳላገኘ ይነገረዋል።