ተግባር መግለጫ አስተያየቶች የናሙና ክፍሎች
ተግባር መግለጫ አስተያየቶች. በዲኤፍ ኢንቨስትመንት አማካይነት በዝግጅት ወቅት የተገኙት ዉጤቶች በምርምር ላይ የተመሠረተ የውጤቶች ትንተና ኢ.ኤስ.አይ.ኤን ጨምሮ ከዲኤፍ ኢንቨስትመንት ሂደትን የኢ እና ኤስ ውጤቶችን በጥናት ላይ የተመሠረተ ግምገማ ማድረግ፣ እንዲሁም እንደ አስፈላጊነቱ የኢ.ኤስ.አይ. ቁርጠኝነቶች እንደሚሟሉ እና በግንባታ ወቅት የታዩ የኢ እና ኤስ ተጽዕኖዎች እና ስጋቶች በበቂ ሁኔታ መፈታታቸዉን ለማረጋገጥ በሚያስፈልግ መጠን የሳይት ጉብኝት ማድረግ። ኢ እና ኤስ የስጋት ምድቦች (የኢ እና ኤስ ስጋት መጠኑ ከፍተኛ የሆነን ጨምሮ) ፕሮጀክቱ የ ምድብ 'ሀ' የባለ በጣም ከፍተኛ የ ኢ እና ኤስ ስጋት ፕሮጀክቶች ደረጃ ያሟላ ስለመሆኑ ጨምሮ ካለው የዲኤፍ ኢንቨስትመንት ሂደት ላይ ከሚገኙ ዉጤቶች በመነሳት የኢ እና ኤስን የስጋት ምድብ ማረጋገጥ። የተመደበው ገንዘብ በአንዳንድ ሁኔታዎች ውስጥ በምድብ ሀ ፕሮጀክቶች ላይ ብቻ የሚውል እና በጣም ከፍተኛ ስጋት በሚፈጥሩ ፕሮጀክቶች ላይ ፈሰስ ሲደረግ ጊዜ ተጨማሪ ሁኔታዎችን ተግባራዊ ያደርጋል (ሠንጠረዥ 5.1 ይመልከቱ)። የኩባንያ ግንዛቤ፣ አቅምና ቁርጠኝነት በዲኤፍ ኢንቨስትመንት ሂደት የኢ እና ኤስ ውጤቶች ላይ በመመርኮዝ - በግንባታ ወቅት አልሚዉ የኢ እና ኤስ ተጽዕኖዎችን እና ስጋቶችን በብቃት ለመቆጣጠር አልሚዉ ያለዉን ብቃት እና አቅም-ማረጋገጥ። የተረከበዉ ዲኤፍ ሳይኖር አንድ ፕሮጀክት ለሲኢኤፍ እየታዬ ከሆነ ወደፊት ከመቀጠሉ በፊት ፕሮጀክቱን ለመመደብ አስፈላጊውን ጥንቃቄ ማድረግ ያስፈልጋል። እንደነዚህ ያሉ ፕሮጀክቶች በ "ሀ" ምድብ (ከፍተኛ ስጋት) ሥር ከተመደበ እና ለፕሮጄክቱ የኢኤስአይኤ፣ የባለድርሻ ስምሪት እና ፈቃድ በአይኤፍሲ የአፈጻጸም ደንቦች መሠረት መሟላቱ ከተረጋገጠ ሲኤፍኤም ፕሮጄክቱን ግምት ዉስጥ ማስገባቱን ይቀጥላል። በተጨማሪም የሲኤፍኤም የኢንቨስትመንቱ አወንታዊ ተፅዕኖዎች ሊያስከትል ከሚችላቸዉ አሉታዊ ተፅእኖዎች የበለጠ ሚዛን የሚደፋ ስለመሆኑ ማረጋገጫ ማግኘት ይፈልጋል። በመጨረሻም በግንባታ ፕሮጀክት ውስጥ የሚሳተፉ ተዋዋይ ወገኖች የተለዩ የኢ እና ኤስ ተፅእኖዎችን ለመቆጣጠር እና ለለመፍታት የበቂ ሙያዊ አቅም ያለቸዉ መሆኑን ማረጋገጥ አስፈላጊ ይሆናል። ምድብ ሀ (በጣም ከፍተኛ ስጋት) ፕሮጀክቶች በዲኤፍ ወቅት ቀደም ብለዉ ካልተካተቱ በስተቀር አይካተቱም። ሠንጠረዥ 5.4 በዲኤፍ ድጎማ ያልለሙ የሁሉም ምድብ ሀ፣ ለ+ እና ለ ኢንቨስትሜንቶች ላይ ተፈጻሚነት ያላቸዉ በቅድመ ሲአይፒ የሚያስፈልጉ የጥንቃቄ ተግባራት እና ዉጤቶች ዝርዝር ሠንጠረዥ 5.4 የጥንቃቄ ተግባራት እና ውጤቶች ከዲኤፍ ውጪ ቀደም ብለው ለሲአይፒ ፕሮጀክት መግባት ይኖርባቸዋል