አበይት ተግባራት፡ በሀገር ውስጥ ተፈናቃዮች ስደቶችና ፍልሰተኞች መብቶችን ለማስከበር የሚያስችል ተቋማዊ አቅም ማሳደግ የናሙና ክፍሎች

አበይት ተግባራት፡ በሀገር ውስጥ ተፈናቃዮች ስደቶችና ፍልሰተኞች መብቶችን ለማስከበር የሚያስችል ተቋማዊ አቅም ማሳደግ. 6.1 የክፍሉን ስራ የሚመራ የአሰራር መመሪያ ማዘጋጀት የተዘጋጁ ሠነዶች ብዛት 1 ሠነድ ማዘጋጀት የሥራ ክፍሉ የሰራተኞች ባለመጠናቀቁ በሚቀጥለው ዓመት እንዲካሄድ የተወሰነ 0 0 6.2 የቅርብ ክትትልን (mentoring)፣ ማብቃትን (coaching) የሥራ ላይ ሥልጠናን ጨምሮ የአቅም ግንባታ ፕሮግራሞችን መተግበር (በሀገር ውስጥ ተፈናቃዮች መብቶች) የተሰጡ የስራ ላይ ስልጠናዎች 4 የሰራተኞች የአቅም ግንባታ ስልጠናዎች 1 የሰራተኞች የአቅም ግንባታ ስልጠና በሕገ ወጥ የሰዎች ዝውውር ዙሪያ የውትወታ ስራዎች መስራት ላይ የሥራ ክፍሉ ሰራተኞች የሶስት ቀን ስልጠና እንዲወስዱ ተደርጓል፤ ከሌሎች የኮሚሽኑ የሥራ ክፍሎች ጋር በመተባበር ለመብት ጥሰት ተጋላጭ የሆኑ የሀገር ውስጥ ተፈናቃዮች (ሴቶች፣ ሕፃናት፣ አካል ጉዳተኛ እና አረጋውያን) ላይ የሚፈጸሙ ስልታዊ የሰብአዊ መብት ጥሰቶችን ለመለየት የክትትል ሥራ እንዴት እንደሚሰራ ለኢሰመኮ ሰራተኞች የአንድ ቀን ስልጠና ተሰጥቷል፤ ከክትትልና ምርመራ ክፍል ጋር በመተባበር የመዋቅራዊ የመብት ጥሰቶች ሊባሉ የሚችሉ ጉዳዮችን በመለየት፣ በክትትል እና ምርመራ የሥራ ክፍል በሚሰሩ ምርመራዎች ተካተው እንዲታዩ ለኢሰመኮ መርማሪዎች ስልጠና ተሰጥቷል፤ የቅርንጫፍ ጽ/ቤት ሰራተኞች በሀገር ውስጥ ተፈናቃዮች እና ምርጫ የተመለከተ ስልጠና ወስደዋል፣ ለክትትል እና ምርመራ የሚሄዱትን የኮሚሽኑ ሰራተኞች በመፈናቀል ጉዳዮች ላይ ስልጠና ተሰጥቷል፤ በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የስደተኞች ዋና ኮሚሽነር (UNHCR) ጋር በመተባበር በስደተኞችና ተፈናቃዮች መብቶች ዙሪያ ለኢሰመኮ ሰራተኞች የሦስት ቀናት ስልጠና ተሰጥቷል፤ በUNHCR ድጋፍ 25 100 ሰራተኞች ባገኙት የአቅም ግንባታ የስራ ክፍሉን ስራ አፈጻጸምና ጥራት ከፍ ያደርጋሉ ተ.ቁ. ዝርዝር ስራዎች ከአበይት ተግባራት አኳያ አመልካች/ መለኪያ ዒላማ የሪፖርት ወቅቱ ክንውን ክንውን በመቶኛ ከክንውኑ የተገኘ ውጤት ዓመታዊ የሪፖርቱ ወቅት ከዓመታዊ ዒላማ ከሪፖርት ወቅቱ ዒላማ ለክፍሉ ሁለት ባለሙያዎች በInternational Institute of Humanitarian Law – Sanremo የሚሰጠውን 13ኛውን ዙር የስደተኞች ሕግ ስልጠና እንዲወስዱ ተደርጓል፤ በተጨማሪ የሥራ ክፍሉ ዲያሬክተር Sanremo የሚሰጠውን 15ኛውን ዙር የስደተኞች ሕግ ስልጠና ወስደዋል፤ የኢሰመኮ ሰራተኞች በተለይም የሰብአዊ መብቶች ባለሙያዎችና የኮሚሽኑ የተለያዩ የሥራ ክፍል ኃላፊዎች ከቀድሞው የተ.መ.ድ የሀገር ውስጥ ተፈናቃዮች መብቶች ልዩ ጸሐፊ ከሆኑት ፕሮፌሰር ቻሎካ በያኒ ጋር የልምድ ልውውጥ አድርገዋል 2.1.6