አብይ ተግባር 4፡ የናሙና ክፍሎች

አብይ ተግባር 4፡. በሲቪል እና ፓለቲካ መብቶች ላይ የባለመብቶች እውቀት እና ግንዛቤ መሻሻል 4.1.1 አጫጭር መልዕክቶችና ቪዲዮዎች ማዘጋጀት እና ማስተላለፍ የተሰራጩ መልእክቶች ብዛትና ያገኙት ሽፋን 3 1 በመረጃ የማግኘት ነጻነት ላይ አጭር የቪድዮ መልዕክት ተዘጋጅቶ በኮሚሽኑ ድረ ገጽና ማኅበራዊ ሚድያ በስፋት ተሰራጭቷል የማሰቃየት ጥቃት ሰለባዎችን ጥበቃ የተመለከተ አጭር የቪድዮ መልዕክት ተዘጋጅቶ በኮሚሽኑ ድረ ገጽና ማኅበራዊ ሚድያ በስፋት ተሰራጭቷል 100 70 ባለመብቶች በተመረጠው የሲቪልና ፓለቲካ መብት ላይ የተሸለ ግንዛቤ እንዲያገኙ ተደርጓል 5.1