አዲስ ትርጓሜዎች. 3.2 የሚከተሉት ቃላትና ሐረጎች፡- ▪ አንቀፅ 2(4) ‹የመንግስት ሰነደ ሙዓለ-ንዋይ ማዕከላዊ ግምጃ ቤት›፣ ▪ አንቀፅ 2(29) ‹የዉጭ አገር ገንዘብ›፣ ▪ አንቀፅ 2(30) ‹ኩባንያ›፣ ▪ አንቀፅ 2(31) ‹ኤሌክትሮኒክ ገንዘብ›፣ ▪ አንቀፅ 2(33) ‹የዉጭ አገር ዜጋ›፣ ▪ አንቀፅ 2(35) ‹ተቀጥላ›፣ ▪ አንቀፅ 2(36) ‹የክፍያ መፈፀሚያ ሰነድ›፣ እና ▪ አንቀፅ 2(37) ‹የክፍያ መፈፀሚያ ሰነድ አዉጪ›፣ በአዋጁ ላይ የተደረጉትን ማሻሻያዎች ተከትለዉ በረቂቅ አዋጁ ትርጓሜ ዉስጥ በአዲስ እንዲካተቱ ተደርገዋል፡፡ III.