የተሻሻሉ ድንጋጌዎች. 3.3 የክፍያ ሥርዓቱ ወይም የክፍያ መፈጸሚያ መሳሪያዉ ጉድለት ካለበት ወይም የሕዝብን ጥቅም ለማስጠበቅ አስፈላጊ ሆኖ ሲገኝ አንድ የክፍያ ስርዓት ኦፕሬተር ወይም የክፍያ መፈፀሚያ ሰነድ አዉጪ ሥራዉን እንዳይሠራ ብሔራዊ ባንክ በጽሑፍ ሊከለክለዉ እንደሚችል በሚገልፅ መልኩ አሁን በሥራ ላይ ያለዉ አዋጅ ንዑስ አንቀጽ 5(4) ድንጋጌ በረቂቅ አዋጁ ተመሳሳይ ንዑስ አንቀፅ ሰፋ ብሎና ተሻሽሎ እንዲደነገግ ተደርጓል፡፡ IV.