መግቢያ እና ዳራ. የፕሮጄክት እና የልማት አውድ፣ ይህ ቅጥያ እስካሁን ምን ዓይነት የተጽእኖ ግምገማ ስራ እንደተሰራና ምን ዓይነት የዳግም ሰፈራ ጉዳዮች እንደተለዩ የሚያሳይ መግለጫ፡፡ የመጨረሻ ESIA ከተዘጋጀ፣ ይኸው መቅረብ አለበት፡፡ የተሟላ ESIA እስካሁን ዝግጁ ካልሆነ፣ ለዳግም ሰፈራ ብቁ የሆኑ ወገኖችን ግልጽ የሆነ መግለጫ ለመስጠት የሚያስችል በቂ ዝርዝር መረጃ መቅረብ ያለበት ሲሆን በዚህም ውስጥ አሁን ያላቸው የኑሮ ሁኔታና ሊደርስባቸው የሚችል ተጽእኖ መካተት አለበት፡፡