በተከራይ ቁጥጥር 2በተከራይ ቁጥጥር ስር ያለ ሌላ ሰው” የሚሉት ቃላት በ24 CFR ክፍል 5፣ ክፍል ሀ ላይ ተገልጸዋል።
ቤት 2ቤት እና “በተከራይ ቁጥጥር ስር ያለ ሌላ ሰው” የሚሉት ቃላት በ24 CFR ክፍል 5፣ ክፍል ሀ ላይ ተገልጸዋል።
APT 1APT ማለት በ SNAP ስር የሚካሄድ የማመልከቻ ጊዜ ነው—ማለትም፣ የSNAP ማመልከቻዎችን በ SNAP ህግ 7. U.S.C. § 2020 (e)(3)፣ እና የአፈጻጸም ደንቦቹ፣ 7 C.F.R. § 273.2(g) በተደነገገው የጊዜ ገደብ መሰረት ማስኬድ ማለት ነው።
DHS 1DHS ማለት የኮሎምቢያ ዲስትሪክት የሰብዓዊ አገልግሎቶች መምሪያ ማለት ነው።
ESA 1ESA ማለት የኢኮኖሚ ደህንነት አስተዳደር፣ SNAPን ጨምሮ፣ ለተለያዩ የህዝብ ጥቅማ ጥቅሞች ብቁነትን የሚወስን የDHS ንዑስ ክፍል ነው።
FNS 1FNS ማለት በዩናይትድ ስቴትስ የግብርና መምሪያ ውስጥ የሚገኝ የምግብ እና የስነ-ምግብ አገልግሎት ማለት ነው።
SNAP 1SNAP ማለት ተጨማሪ የስነ-ምግብ እርዳታ ፕሮግራም ነው።
መደበኛ ስብሰባዎች 1መደበኛ ስብሰባዎች የአንድ ኩባንያ ከፍተኛ አመራር ባሕላዊ ሹሞችን በማግኘት የሚካሄዱ መደበኛ ስብሰባዎች፡፡ የመደበኛ ስብሰባዎችን ወጪ የሚሸፍነው ኩባንያው ነው፡፡
ማህበረሰብ አቀፍ ድርጅቶች (CBOs) 1ማህበረሰብ አቀፍ ድርጅቶች (CBOs) ለትርፍ ያልተቋቋመና መደበኛ ወይም ኢ-መደበኛ ሊሆን የሚችል የአካባቢ ማህረሰብ ወይም የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅት ነው፡፡ አብዛኛውን ጊዜ የሚንቀሳቀሱት በአንድ ማህበረሰብ ውስጥ ወይም የተለያዩ ማህበረሰቦች በሚገኙበት አነስተኛ መልክዓ ምድራዊ ክልል ውስጥ ነው፡፡
ምክክር 1ምክክር ምክክር ዓላማ ተኮር ሲሆን ግንኙነቶችንና የፕሮግራም ዝግጅትን ቅርጽ ለማስያዝ ሲባል ከባለድርሻ አካላት ሆን ብሎ ግብዓትን የሚጠይቅ ነው፡፡ ውይይት በሚደረግበት ጉዳይ/ሒደት ዝግጅትና ውጤት የሚነኩ ወይም ጥቅም ያላቸው የንግድ ተቋማት፣ ቀልፍ ግለሰቦች፣ ድርጅቶችና ቡድኖችን ያካትታል፡፡ ዓላማውም የጋራ ግንዛቤ መያዙንና ሁሉም ወገኖች የሚመለከታቸውን ሁሉ የመንካት አቅም ያላቸውን ውሳኔዎች ለማስተዳደር መቻላቸውን ለማረጋገጥ ነው፡፡ ጥሩ የሆነ የምክክር ሒደት ጠንካራ በሆነ የግንኙነት ፕሮግራም መደገፍ አለበት፡፡
ሽፋን ያለው ግለሰብ 1ሽፋን ያለው ግለሰብ ማለት በማናቸውም የሚከተሉት ክፍሎች ውስጥ አባል የሆነ ሰው ወይም አካል ነው፦ (1) ማንኛውም የPHA አሁን ያለ አባል ወይም የቀድሞ አባል (ከPHA ኮሚሽነር በስተቀር በፕሮግራሙ ውስጥ ተሳታፊ የሆነ)፤ (2) ማንኛውም የPHA ተቀጣሪ፣ ወይም ማንኛውም ተቋራጭ፣ የPHA ንዑስ ተቋራጭ ወይም ወኪል፣ ፖሊሲን የሚያዘጋጅ ወይም ፕሮግራሙን በሚመለከት ውሳኔዎችን ላይ ተጽዕኖ ያለው፤ (3) ፕሮግራሙን በሚመለከት ተግባራትን ወይም ኃላፊነቶችን የሚፈጽም ማንኛውም የመንግሥት ባለሥልጣን፣ የሚያስተዳድር አካል አባል፣ ወይም የክልል ወይም የአካባቢ ሕግ አውጪ፣ ወይም (4) ማንኛውም የአሜሪካ ኮንግረስ አባል።
ቅሬታ 1ቅሬታ በኩባንያው እንቅስቃሴዎች የሚነካ ወይም የሚመለከተው ማንኛውም ባለድርሻ አካል የሚያቀርበው አሳሳቢ ጉዳይ፣ ቅሬታ ወይም ግብረ-መልስ፡፡ አሳሳቢ ጉዳዮችና ቅሬታዎች የኩባንያው እንቅስቃሴዎች ከሚያስከትሉት ተጨባጭ ወይም ታሳቢ ተጽእኖዎች ሊመነጩ ይችላሉ፡፡
ቅሬታው 1ቅሬታው ተቀባይነት ካላስገኘ ወይም ተገቢ ካልሆነ ፣ ፖርትፎሊዮ ኩባንያው የተበሳጩትን አካላት ወደሚመለከተው ባለሥልጣን ወይም ወደ ሌላ የቅሬታ ሂደት ይልካል። የቅሬታ ማቅረቢያ ዘዴ ከማንኛውም የፕሮጀክት ሁኔታ ውጭ ገለልተኛ የፍትህ ወይም የአስተዳደራዊ መፍትሔዎችን እንዳያገኙ እንቅፋት መሆን የለበትም ፤ በተቃራኒው ወደ ገለልተኛ አካላት ተደራሽነትን ማጎልበት እና ማመቻቸት አለበት (ለምሳሌ ፣ የእንባ ጠባቂ) ፡፡ የፖርትፎሊዮ ኩባንያዎች የባለድርሻዎች ተሳትፎ ዕቅድ አፈፃፀምን እና የአቤቱታውን አሠራር አፈፃፀም መከታተል አለባቸው ፡፡ ከሠራተኛ ኃይል ፣ ከአከባቢው ጉዳት የደረሰባቸው ማህበረሰቦች እና በተለይም ሰፈራ ወይም የአገሬው ተወላጆች ጋር በተያያዘ ለሚነሱ የአቤቱታ ስልቶች ልዩ ትኩረት መስጠት ያስፈልጋል፡፡ ቅሬታ ማለት በኢንቨስተሮች ፣ ባለሀብቶች ፣ በአጋር ባለሀብቶች ወይም በማንኛውም በቀጥታ የሚነካ ባለድርሻ አካላት (ሁሉም በጋራ “ባለድርሻ አካላት”) የአርባሮ ፈንድ SCSp. ውጤታማ ቅሬታ አያያዝ ለፈንድ ብዙ ተግባራዊ ጥቅሞችን የሚሰጥ ሲሆን የአገልግሎቶችን ጥራት ለማሻሻል ይረዳል ፡፡ ቅሬታዎች የተሳሳቱ ውሳኔዎችን ፣ ደካማ የአገልግሎት አሰጣጥን አሊያም ደካማ የመግባባት ችሎታ ማስረጃዎችን ያቀርባሉ፡፡ ከዚህ አንፃር ፈንዱ እንዲህ ዓይነቱን ቅሬታዎች ለማስወገድ በሚያስችል መልኩ ተግባሩን ለማከናወን የተቻለውን ያህል ጥረት ያደርጋል፡፡ ባለድርሻ አካላት ቅሬታቸውን በቀላሉ ሪፖርት ፣ እውቅና እና በፍጥነት ፣ ፍትሃዊ እና ጥንቃቄ በተሞላበት ሁኔታ ማረጋገጥ አለባቸው፡፡ ስሙን ጠብቆ ለማቆየት እና ከፍ ለማድረግ ፣ ፈንዱ ያልተደሰቱ ባለድርሻ አካላትን መለየት እና ቅሬታዎቻቸውን ለመፍታት የሚረዱ ዘዴዎችን መመርመር አለበት፡፡
ቅርብ የቤተሰብ አባል 1ቅርብ የቤተሰብ አባል ማለት የማንኛውም ሽፋን ያለው ግለሰብ የትዳር ጓደኛ፣ ወላጅ (የእንጀራ ወላጅን ጨምሮ)፣ ልጅ (የእንጀራ ልጅን ጨምሮ)፣ አያት፣ የልጅ ልጅ፣ እህት ወይም ወንድም (የእንጀራ እህት ወይም የእንጀራ ወንድምን ጨምሮ) ማለት ነው።
በጉዳዩ የተነካ ወገን(ኖች) 1በጉዳዩ የተነካ ወገን(ኖች) በአዎንታዊም ሆነ በአሉታዊ መልኩ በ CFM ተግባራት የተነኩ ባለድርሻ አካላት፡፡ በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ መንገድ ሊነኩ ይችላሉ፡፡
ባለ ድርሻ አካላት 1ባለ ድርሻ አካላት የቅሬታ አፈታት ስርዓቱን በመጠቀም ማንኛውንም አስተያየት፣ ሃሳብ እና ቅሬታን ያቀርባሉ፡፡
ባለድርሻ አካላትን ማሳወቅ 1ባለድርሻ አካላትን ማሳወቅ የተነኩ ማህበረሰቦችና ሰፊው የባለድርሻዎች አካላት የቅሬታ አፈታት ስርዓትን ዝርዝሮች እንዲያውቁት መደረግ አለባቸው፡፡ • ይህ መረጃ በየትኛውም ፕሮጄክት የቆይታ ዘመን ውስጥ በስፋትና በመደበኛነት በዋና ዋና ቦታዎች (ለምሳሌ፡ ከከተማ አዳራሽ ውጭ) በሚለጠፉ ፖስተሮች፣ በሃገር ውስጥ ጋዜጦች/ራዲዮ በሚወጡ ማስታወቂያዎች እና በቃል (ለምሳሌ፡- በባለድርሻ አካላት የተሳትፎ ተግባራት ውስጥ) አማካይነት መታተም አለበት፡፡ • መረጃው የአካባቢው ሕዝብ ሊረዳው በሚችለው ቅርጸት እና ቋንቋ (የአካባቢውን ቋንቋዎች ጨምሮ) እና/ወይም ማንበብና መጻፍ የሚችለው ሕዝብ ቁጥር አነስተኛ በሆነባቸው አካባቢዎች ደግሞ በመደበኛ የባለድርሻ አካላት ተሳትፎ ወቅት በቃል መተላለፍ አለበት፡፡
ብቁ የሆኑ ቅሬታዎች 1ብቁ የሆኑ ቅሬታዎች ከ CFM ፕሮጄክቶች ጋር በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ ግንኙነት ያላቸውንና በዚህ ሰነድ ውስጥ እንደተገለጸው በቅሬታ አፈታት ስርዓቱ ወሰን ውስጥ የሚወድቁትን በሙሉ ያካትታል፡፡
ብቁ ያልሆኑ ቅሬታዎች 1ብቁ ያልሆኑ ቅሬታዎች ከ CFM ወይም ከኮንትራክተሮቹ ፕሮጄክቶች ጋር ግልጽ የሆነ ግንኙነት የሌላቸው፣ ጉዳያቸው ከዚህ የቅሬታ አፈታት ስርዓት ወሰን ውጭ የሆኑ ወይም ቅሬታውን ለመፍታት ሌሎች የ CFM ወይም የማሕበረሰብ አሰራሮች ይበልጥ አግባብነት ያላቸው የሆኑትን ሊያካትት ይችላል፡፡ ክስተት - ጉዳት፣ ሕመም፣ የሐብት መጥፋት ወይም በግንኙነቶች ወይም መልካም ስም ላይ ታሳቢ ወይም ተጨባጭ ጉዳት ያስከተለ ወይም ሊያስከትል ይችል የነበረ ክስተት ወይም የክስተቶች ትስስር፡፡ የሚመለከተው ወገን - በ CFM ወይም በስራዎቹ ባይነኩም በ CFM እና በስራዎቹ ላይ ጥቅም ወይም ተጽእኖ ያላቸው ግለሰቦች ወይም ቡድኖች፡፡ በእነዚህም ውስጥ የእርዳታ ድርጅቶች፣ መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች፣ የአካባቢ ንግድ ተቋማትና የፖለቲካ ቡድኖችን ሊያካትት ይችላል፡፡ መያድ - መንግስታዊ ያልሆነ ድርጅት የተግባቦት/የምክክር መዛግብት - የተግባቦት/የምክክር መዛግብት ውስጥ ዋነኛ ኢሜሎች፣ ደብዳቤዎች፣ ዜና መዋዕሎች፣ የውስጥ መጻጻፊያዎች፣ ቅሬታዎች፣ የመሻሻል ዕድሎች፣ የስርጭት/የአቴንዳንስ መዛግብት፣ የመደበኛና የኢ-መደበኛ ስብሰባዎች መዛግብትና የቁርጠኝነቶች መዛግብት ሊካተቱ ይችላሉ፡፡ ባለ ድርሻ አካል - ፕሮጄክቱ በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ የሚነካቸውና በአንድ ፕሮጄክት ላይ ጥቅሞች እና/ወይም ውጤቱ ላይ አዎንታዊም ሆነ አሉታዊ ተጽእኖ የማሳደር ችሎታ ሊኖራቸው የሚችሉ ግለሰቦች ወይም ቡድኖች፡፡ እነዚህም ወገኖች ባለድርሻ አካላት፣ አበዳሪዎች፣ ሠራተኞች፣ ማህበረሰቦች፣ ኢንዱስትሪ፣ መንግስታት እና ዓለም አቀፍ ሶስተኛ ወገኖች ሊሆኑ ይችላሉ፡፡ የባለ ድርሻ አካላት ተሳትፎ - በፕሮጄክቱ የቆይታ ዘመን ውስጥ ግልጽ፣ ተጠያቂ፣ አዎንታዊና የጋራ ተጠቃሚነትን የሚፈጥሩ የስራ ግንኙነቶችን ሚና ኃላፊነት/ተጠያቂነት ለማዳበር የታሰቡ በ CFM እና ባለድርሻ አካላት መካከል (የሁለትዮሽ ግንኙነት) መካከል የተደረጉ ተግባራትና ተግባቦቶችን የሚሸፍን አቃፊ ቃል ነው፡፡ የባለድርሻ አካላት ልየታና ትንተና - ባለድርሻ አካላት እንዴት መሳተፍና መመካከር እንዳለባቸው ለማቀድ እንዲያግዝ ሲባል ከፕሮጄክቱ ጋር ያላቸውን ግንኙነት በተመለከተ ዝርዝር መረጃዎችን ለመመዝገብ የተቀየሰ ሒደት ነው፡፡ ተጋላጭ ቡድኖች - ፕሮጄክቱ በሚተገበርበት አካባቢ የሚገኙና በተጋላጭነት ወይም በተጎጂነት ሁኔታቸው ምክንያት ከሌሎች የበለጠ የከፋ ተጽእኖ ሊደርስባቸው የሚችሉ ግለሰቦች ወይም ቡድኖች፡፡ ይህ ተጋላጭነት በአንድ ግለሰብ ወይም ቡድን ዘር፣ ጾታ፣ ቋንቋ፣ ሃይማኖት፣ ፖለቲካዊ አስተያየት፣ ብሄራዊ ወይም ማህበራዊ ማንነት፣ ነብረት፣ ውልደት ወይም ሌላ ሁኔታ ምክንያት ሊሆን ይችላል፡፡ ጾታዊ ማንነት፣ ብሔር፣ ባህል፣ ሕመም፣ አካላዊ ወይም አእምሯዊ ጉዳት፣ ድህነት ወይም ኢኮኖሚያዊ ጥቅም መነፈግና በልዩ ተፈጥሯዊ ሐብቶች ላይ የሚኖር ጥገኝነትን ጨምሮ ሌሎች ነጥቦችም ታሳቢ መደረግ አለባቸው፡፡
ተከሳሽ 1ተከሳሽ ማለት ላውራ ግሪን ዜሊንገር፣ በይፋዊ አቅሟ፣ የኮሎምቢያ ዲስትሪክት የሰብዓዊ አገልግሎቶች መምሪያ ዳይሬክተር ማለት ነው።