ምርትና ምርታማነት ማሳደግ (10%) የናሙና ክፍሎች

ምርትና ምርታማነት ማሳደግ (10%). በትስስሩ የተሳተፉ አምራቾችም ሆኑ ትስስር የፈጠረው አስመራች የሚያስመዘግበው ምርታማነት የሚገመገመው በቢዝነስ ፕላኑ ላይ ከተቀመጠው አንፃር ሲሆን ከአንድ የግብርና ምርት በላይ የሚያመርት ከሆነ የእያንዳንዱ የግብርና ምርታማነት ተገምግሞ አማካዩ ነጥብ የሚቀመጥለት ይሆናል፡፡ በዚሁ መሰረት፡- → የተመዘገበው ምርታማነት በቢዝነስ ፕላኑ 95 – 100 % መሰረትና ከዚያ በላይ ከሆነ (10 ነጥብ) → ምርታማነቱ ከእቅዱ ከ 85% - 94% የተመዘገበ ከሆነ (8 ነጥብ) → ከእቅዱ ከ75% - 84% የተመዘገበ ከሆነ (6 ነጥብ) → ከእቅዱ ከ55%- 75% የተመዘገበ ከሆነ (5 ነጥብ) → ከእቅዱ ከ 40 % - 54% የተመዘገበ ከሆነ (4 ነጥብ) → 40 % በታች (2 ነጥብ ይሆናል) → ምንም ያላስመዘገበ ከሆነ (0 ነጥብ)