ሰነዶችን ለማድረስ የሚደረግን ትብብር የናሙና ክፍሎች

ሰነዶችን ለማድረስ የሚደረግን ትብብር. የሚመለከት ሲሆን የትብብር ጠያቂ ሀገር የዉስጥ ህግ በሚፈቅደዉ መሰረት ትብብር የማድረስ ግዴታ ያለበት ሲሆን ትብብር ተጠያቂ ሀገር ሰነዱን ለሚመለከተው ሰው ያስረከበ ስለመሆኑ የሚያሳይ ማረጋገጫ ለትብብር አቅራቢ ሀገር መስጠት ይኖርበታል፡፡