ሲኤፍኤም ኢ እና ኤስ ሪፖርት አደራረግ የናሙና ክፍሎች

ሲኤፍኤም ኢ እና ኤስ ሪፖርት አደራረግ. ሲኤፍኤም ከፈንዱ እያንዳንዱ የበጀት ዓመት ማብቂያ ቀን በኋላ ባሉት ዘጠና (90) ቀናት ሪፖርት የሚያደርግ ሲሆን ሆኖም ግን ከዓመታዊው የለጋሽ/ኢንቬስተር ስብስባ የሚደረግበት ቀን እና የ ኢ እና ኤስ ዓመታዊ ሪፖርት ለ ሲአይኦ ፈንድ ለለጋሽ/ኢንቬስተር ከሚሰጥበትቀን ቀን በፊት ካሉት አሥራ አምስት (15) ቀናት በኋላ መሆን የለበትም። ሲኤፍኤም የአካባቢ እና የማኅበራዊ መስፈርቶችን እያሟላ ስለመሆኑ ሪፖርቱ ማረጋገጫ መስጠት አለበት። ለሪፖርቱ በጥቆማ ሐሳብነት የሚቀርብ ንድፍ በአባሪ 5 ውስጥ ይገኛል። ሲኤፍኤም ሪፖርቱ ለለጋሾች/ኢንቬስተሮች ከተሰጠ በኋላ በሚደረገው በቀጣዩ የለጋሽ/ኢንቬስተር ስብሰባ ላይ ዓመታዊውን የአካባቢ እና ማኅበራዊ ዓመታዊ ሪፖርት ያብራራል። ሲኤፍኤም ሪፖርት አደራረግ በሦስት ፈንዶች ውስጥ ለፕሮጄክቶች የ ኢ እና ኤስ መረጃን ያጠናክራል።