በምስክርነት፣በባለሙያነት ወይም በግል አቤቱታ አቅራቢነት የናሙና ክፍሎች

በምስክርነት፣በባለሙያነት ወይም በግል አቤቱታ አቅራቢነት. ግለሰቦች በቪዲዮ ኮንፈረንስ እንዲሰሙ ሲወሰን በትብብር አድራጊ ሀገር ህግ መሰረት በሚመለከተዉ አስፈፃሚ አካል ቁጥጥር ስር ሊደረግ እንደሚገባ ተደንግጓል፡፡ የሚቀርቡት የትብብር ጥያቄዎች ውድቅ ሊሆኑ ስለሚችሉባቸው ምክንያቶች በስምምነቱ አንቀፅ