ተደራሽነት እና ባሕላዊ አግባብነት የናሙና ክፍሎች

ተደራሽነት እና ባሕላዊ አግባብነት. ሁሉም ባለ ድርሻ አካላት በቅሬታ አፈታት ስርዓት መስተናገድና ቅሬታ ማቅረብ ይችላሉ፡፡ ስርዓቱ ከባሕል አንጻር ተገቢነት ያለው ሲሆን አግባብነት ባላቸው ቋንቋዎች መረጃ ይቀርባል፡፡ ግለሰቦችና ቡድኖች ቅሬታ ለማቅረብ የሚፈልጉትን ዘዴ ለመምረጥ የሚያስችሉ የተለያዩ መንገዶች አሉ፡፡ •