አርቴፊሻል ጥርሶቹን ማስረከብ እና መግጠም የናሙና ክፍሎች

አርቴፊሻል ጥርሶቹን ማስረከብ እና መግጠም. ደንበኛው ወይም የደንበኛው ጠበቃ ከታች መረፈማቸው የሚያሳየው፦ የመጨረሻ አርቴፊሻል ጥርሶቼ ተሰጥቶኛል፥ እንዲሁም ተገጥሞልኛል። አገልግሎት ሰጪው እኔ በምፈልገው መንገድ ያስተካከለልኝ ሲሆን አርቴፊሻል ጥርሶቹንም ተቀብያለሁ። እነዚህን የተቀበልኳቸው አርቴፊሻል ጥርሶች፥ የመጨረሻ መሆናቸው ተረድቻለሁ።