አስቸኳይ ሁኔታ ሲያጋጥም እና ጠያቂ ሀገር ሲያመለክት የናሙና ክፍሎች

አስቸኳይ ሁኔታ ሲያጋጥም እና ጠያቂ ሀገር ሲያመለክት. ጥያቄዉ ከወዲሁ ዉድቅ የተደረገ ካልሆነ በቀር ማስረጃዎቹ ባሉበት ሁኔታ እንዲቆዩ ለማድረና እንዳይሸሹ ለማድረግ ጊዜያዊ እርምጃ በተጠያቂው አገር ሊወሰድ እንደሚችል ይደነግጋል፡፡