አበይት ተግባራት. የባለግዴታዎች ብቃት እና የተጠናከረ የሀገር ውስጥ ተፈናቃዮች፣ ስደተኞችና ፍልሰተኞች መብቶች አፈጻጸም ማጎልበት 4.1
አበይት ተግባራት. የሀገር ውስጥ ተፈናቃዮች፣ ስደተኞችና ፍልሰተኞች መብቶችን ለመጠበቅና ለመከላከል በሚያስችል መልኩ የባለግዴታዎች ግንዛቤና ንቃት ማሳደግ 2.1 የሀገር ውስጥ ተፈናቃዮች፣ ስደተኞችና ፍልሰተኞች መብቶችን በተመለከተ የቁልፍ ባለድርሻ አካላትን ግዴታ የሚያመለክቱ መግለጫዎችን፣ የፖሊሲ አቋሞችን፣ ማብራሪያዎችን ማውጣት *መግለጫዎች እና ማብራሪያዎች *ተከታታይ መግለጫዎች እና ማብራሪያዎች 1 መግለጫ እና 1 ማብራሪያ ኮሚሽኑ ባወጣቸው መግለጫዎች የመፈናቀል ጉዳዮች የተካተቱ ሲሆን የስደተኞችን የትምህርት አገልግሎት የማግኘት መብትን አስመልክቶ አጭር መግለጫ ወጥቷል፤ ሰኔ 9 ቀን የሚታሰበውን የአፍሪካ ሕፃናት ቀንን አስመልክቶ በተፈናቃይ ካምፖች እና በተለያዩ ጊዜያዊ መጠለያ ጣቢያዎች ውስጥ የሚኖሩ የሀገር 100 400 የመፈናቀል ጉዳዮች ተካተዋል፣ ስደተኞችን በተመለከተ ደግሞ አንድ መግለጫ ይፋ ወጥቷል በመግለጫዎቹ እና ማብራሪያዎቹ አማካኝነት የሰብአዊ መብት ጥሰቶች ተጠቂዎች ድምጽ እንዲሰማ አድርጓል፤ አሳሳቢ የሆኑ የሰብአዊ መብት ጥሰቶች በመለየት የሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት እንዲያውቁት ተደርጓል፤ ስለ ሀገር ውስጥ ተፈናቃዮች እና ዘለቂ መፍትሄ በቂ ግንዛቤ ለመስጠት ተችሏል ውስጥ ተፈናቃይ ሕፃናት ከማንኛውም ዓይነት ጎጂ ድርጊቶች እንዲጠበቁ ለማረጋገጥ አስፈላጊው እርምጃዎች እንዲወሰዱ ጥሩ አቅርቧል፡፡ የዓለም የስደተኞች ቀን ታሳቢ በማድረግ “የስደተኞች መብቶች ጥበቃ በኢትዮጵያ” በሚል ርዕስ የስደተኞችን የተሻለ የሰብአዊ መብቶች አያያዝ ግንዛቤና ንቃት ለማሳደግ መንግስታዊ እና መንግስታዊ ላልሆኑ ተቋማት ጥሪ አቅርቧል፣ የአፋር እና አማራ ክልል ተፈናቃዮችን በተመለከተ ኮሚሽኑ መግለጫ አውጥቷል፤ ለሀገር ውስጥ ተፈናቃዮች ዘላቂ መፍትሄዎች የማፈላለግ ሂደት ላይ የመንግስት ኃላፊዎች ሚና ምን መምሰል እንዳለበት የባለሙያ ማብራሪያ (expert ተ.ቁ. ዝርዝር ስራዎች ከአበይት ተግባራት አኳያ አመልካች/ መለኪያ ዒላማ የሪፖርት ወቅቱ ክንውን ክንውን በመቶኛ ከክንውኑ የተገኘ ውጤት ዓመታዊ የሪፖርቱ ወቅት ከዓመታዊ ዒላማ ከሪፖርት ወቅቱ ዒላማ view) ወጥቷል፤ ኢትዮጵያ በ2018 የተቀበለችውን ሁሉን አቀፍ የስደተኞች ምላሽ ማዕቀፍ አስመልክቶ ማብራሪያ ተዘጋጅቶ ተሰራጭቷል፣ 2.2 የሀገር ውስጥ ተፈናቃዮች፣ ስደተኞችና ፍልሰተኞች መብቶችን በተመለከተ ለባለግዴታዎች ለሀገር ውስጥ ተፈናቃዮችና ስደተኞች መሪዎች ስልጠና መስጠት (ከሰብአዊ መብቶች ትምህርት ክፍል ጋር በመተባበር) የስልጠና ማንዋል፣ ስልጠናዎች 1 የስልጠና ማንዋል፣ 3 ስልጠናዎች፣ ከሰብአዊ መብቶች ትምህርት የሥራ ክፍል ጋር በመተባበር የሀገር ውስጥ ተፈናቃዮች መብቶችን በተመለከተ ለባለግዴታዎች (በተለይ ለሕዝብ አገልግሎት ለሚሰጡ) የሚሰጥ የስልጠና ማንዋል ተዘጋጅቷል፤ ለአገልግሎት ለሚሰጡ ተቋማት የተውጣጡ 35 ሰልጣኞች የመጀመሪያ ዙር የአሰልጣኞች ሥልጠና ከሰኔ 20-25 ቀን 2014 ዓ.ም ለመስጠት ዝግጅቱ ተጠናቋል 30 50 የስልጠና ማንዋል ለማዘጋጀት ግብዓት የሚሆን የሰልጣኞች ፍላጎት በተሰራው ዳሰሳ መሰረት የስልጠና ማንዋሉ ተዘጋጅቷል፤ የአሰልጣኞች ሥልጠና የወሰዱ ሰልጣኞች ያገኙትን እውቀትና ክህሎች ለሌሎች አገልግሎት ሰጪዎች በማውረድ እውቀቱንና ክህሎቱን ያስፋፋሉ ተብሎ ይጠበቃል 3.
አበይት ተግባራት. ባለ መብቶች መብታቸውን ለመጠየቅና ለማስከበር እንዲችሉ ማብቃት 3.1