አብይ ተግባር የናሙና ክፍሎች
አብይ ተግባር. የሀገር ውስጥ ተፈናቃዮችና ስደተኞችን የሚመለከቱ የሕግ ማዕቀፎችና ፖሊሲዎች ይዘትና ትግበራ ከዓለም አቀፍ እና አህጉራዊ የሀገር ውስጥ ተፈናቃዮ እና ስደተኞች ስታንዳርዶች አኳያ ያለባቸውን ክፍተት ለማወቅ የሚያስችል እና ኢሰመኮ የትኞቹ ጉዳዮች ላይ ትኩረት አድርጎ እንዲሰራ የሚጠቁም ምርምር ማድረግ
አብይ ተግባር. በስደተኞች፤ በሀገር ውስጥ ተፈናቃዮች እና ፍልሰተኞች መብቶች አከባበርና አግባብነት ባላቸው የዘላቂ መፍትሔ ጥረቶች እና ልማት ግቦች ላይ ድንገተኛና መደበኛ ክትትል ማድረግ
አብይ ተግባር. መዋቅራዊ በሆኑ የአገር ውስጥ ተፈናቃዮች፣ ስደተኞችና ፍልሰተኞች የሰብአዊ መብቶች ጥሰቶች ላይ ምርመራ አድርጎ ሪፖርት መፃፍና ውይይት ማድረግ (የንብረት፣ መተዳደሪያና ዶክመንቶች መውደም፣ ሕጻናት ያለወላጅ መቅረት፣ ጾታዊ ጥቃት፣ ካሳ አለማግኘት ወይም ካሳው አናሳ መሆን፣ በግዳጅ ወደቀየ መመለስ፣ ወዘተ.) 1.3 አብይ ተግባር፡ የውትወታና የምክክር አርምጃዎችን መውሰድ