አከፋፈል የናሙና ክፍሎች

አከፋፈል. አማካሪውን የግንባታውን ስራ በማስተዳደር ለሚሰጠው አገልግሎት አሠሪ/ባለቤት ከዚህ እንደሚከተለው ለአማካሪው ክፍያዎችን ያከናውናል፡፡ 7.1 የመጀመሪያ ክፍያ ይህ የኮንትራት ውል በሚፈረምበት ቀን ብር 17,500.00 / / የሁለተኛ ክፍያ የሁለተኛው ምዕራፍ ግንባታ ስራ እንደተጠናቀቀ ብር 12,500.00 / / የሶስተኛ ክፍያ የሶስተኛው ምዕራፍ ግንባታ ስራ እንደተጠናቀቀ ብር 12,500.00 / / የአራተኛ ክፍያ የአራተኛው ምዕራፍ ግንባታ ስራ እንደተጠናቀቀ ብር 12,500.00 / / ይህ ክፍያ አማካሪው የሚፈለግበትን መክፈል የሚገባውን ግብር ያካተተ ነው፡፡