የ ESMS ኦዲቶች መለኪያዎች የናሙና ክፍሎች

የ ESMS ኦዲቶች መለኪያዎች. ሁሉም ኦዲቶች በሚከተሉት መሰረት መታቀድና መፈጸም አለባቸው፡ • ተዛማጅ አሰራሮችን ጨምሮ የ ESMS አስፈላጊ ሁኔታዎች፤ • የIFC አፈጻጸም መለኪያ 1 እና ተዛማጅ መምሪያ፤ እና • ISO 19011:2011 የኦዲት አስተዳደር ስርዓቶች፣ የኦዲት መርሆዎች፣ የኦዲት ፕሮግራምን ማስተዳደርና የስራ አመራር ስርዓት ኦዲት ማካሄድ፣ እንደዚሁም በኦዲት ሒደት ውስጥ የሚሳተፉ አካላትን እንደዚሁም ኦዲተሮችና የኦዲት ቡድኖችን ጨምሮ፣ የኦዲት ፕሮግራሙን የሚያስተዳድረው ሰው ብቃት ምዘና የሚመለከት መምሪያን የሚያስቀምጥ ነው፡፡ 5.