የልማት ፈንድ የናሙና ክፍሎች

የልማት ፈንድ. ድኅረ ፋይናንሳዊ መዝጊያ፣ የልማት ፈንድ ፕሮጄክቶች በፕሮጄክት የዕድሜ ዑደት ላይ በዚህ ደረጃ ላይ በፕሮጄክቱ ላይ ምንም ማቴሪያል እንቅስቃሴዎች እስከሌሉ ድረስ የቁጥጥር እና የግምገማ እንቅስቃሴ እንዲደረጉባቸው አያስገድዱም።
የልማት ፈንድ. በተገቢው ትጋት፣ በማስጠንቀቂያ ሪፖርት ወይም በሌሎች የ E&S ሪፖርቶች አማካይነት የተለዩ አበይት አካባቢያዊና ማሕበራዊ ስጋቶች ማጠቃለያ፡፡ • የፕሮጄክቱ ኩባንያ ለ E&S መስፈርቶች ያለው ቁርጠኝነት (የ E&S ተግባራትና ኃላፊነቶችን መግለጽ፣ የፖሊሲ መግለጫ፣ የስነ-ምግባር ደንብ፣ አግባብነት ያላቸው የሕግና ሌሎች መስፈርቶችን መረዳት የመሳሰሉ ከፍተኛ ደረጃ ያላቸው የ E&S አስተዳደር አደረጃጀቶችን ጨምሮ)፡፡ የግባታ እኩልነት የገንዘብ ድጋፍ • በ ESIA፣ ESAP እና ሌሎች የ E&S ሪፖርቶች አማካይነት የተለዩ አበይት የአካባቢና ማሕበራዊ ስጋቶች ማጠቃለያና አበይት የ E&S ስጋቶችን ለማስተዳደር የሚያስችል/ሉ ዕቅድ/ዶች ስለመኖራቸው ማረጋገጫ፡፡ • ፕሮጄክቱ ሁሉንም አግባብነት ያላቸው IFC PS ስለመተግበሩ፣ የፕሮጄክት ደረጃ ESMS ስለመዘርጋቱና ግንባታ ከመጀመሩ በፊት አስፈላጊ የሆኑ ፈቃዶች በሙሉ ስለመገኘታቸው ማረጋገጫ፡፡ እንደገና መልሶ በገንዘብ ራሱን መደገፍ • በ ESIA፣ ESAP፣ ESMS እና ሌሎች የ E&S ሪፖርቶች አማካይነት የተለዩ አበይት የአካባቢና ማሕበራዊ ስጋቶች ማጠቃለያና አበይት የ E&S ስጋቶችን ለማስተዳደር የሚያስችል/ሉ ዕቅድ/ዶች ስለመኖራቸው ማረጋገጫ፡፡ • ፕሮጄክቱ ለ E&S ስጋት አመራር ያለው ቀጣይ ቁርጠኝነት ማረጋገጫ፣ ብቃት ያለው የ E&S ፖሊሲ እና ESMS በስራ ላይ ስለመዋሉ ማረጋጫ እና የሕግና ሌሎች መስፈርቶች ስለመከበራቸው ማረጋገጫ፡፡ ቅጥያ 5 ለ CFM – ፈንድ ደረጃ የአካባቢና ማሕበራዊ ዓመታዊ ሪፖርት የስራ አፈጻጸም ሪፖርቱ ቢያንስ በእያንዳንዱ CIO ፈንድ ውስጥ የተዘረዘሩ መረጃዎችን ማካተት አለበት፡፡ • የሚመለከተው የ E&S ሥራ አስኪያጅ • በ E&S ሥራ አመራር ስርዓት ውስጥ ያለ ሁኔታ/ለውጦች • ከ E&S ሥራ አመራር ስርዓት ትግበራ ጋር የተያያዙ አስቸጋሪ ጉዳዮች እና/ወይም ማነቆዎች፤ • አሁን ያለው መስመር፣ ሁኔታና የሚጠበቁ አመዳደቦች አጠቃላይ መግለጫ፤ • በዚህ አንቀጽ 8 ውስጥ እንደተዘረዘረው የዋነኛ እና አዘግይ አመልካቾች አንጻር የተደረገ አፈጻጸም፤ • የተሰጡ/የታቀዱ የ E&S ሥልጠናዎች፤ እና • የማግለያ ዝርዝር፡ በማግለያ ዝርዝር ውስጥ በተዘረዘሩት ማናቸውም ዝርዝሮች ውስጥ ምንም ዓይነት ኢንቨስትመንት ያልተካሄደ ስለመሆኑ ማረጋገጫ (ወይም የፕሮጄክት ኩባንያው በማግለያ ዝርዝር ውስጥ የተካተቱ ተግባራት ላይ በከፊል ተሳታፊ ሆኖ ከተገኘ፣ የእነዚህን ተግባራት የቆይታ ጊዜ ለማጠናቀቅ የሚስችል ዕቅድ ማቅረብ)፡፡ በተጨማሪም፣ ለባለሐብቶቹ የሚያቀርበው ዓመታዊ ሪፖርት በቅጥያ 6 እና ቅጥያ 7 ውስጥ እንደተገለጸው በፕሮጄክት ደረጃ የተሰበሰበ መረጃን ያጠቃልላል፡፡ ቅጥያ 6 የአካባቢ እና ማሕበራዊ ዓመታዊ የክትትል ሪፖርት - በፕሮጄክት ደረጃ የስራ አፈጻጸም ሪፖርቱ ቢያንስ ከታች የተዘረዘሩትን መረጃዎችን ማካተት አለበት፡፡ ለእያንዳንዱ የፕሮጄክት ኩባንያ ፡ • የእያንዳንዱ ኢንቨስትመንት አመዳደብና ከዚህ አመዳደብ በስተጀርባ ያለው አመክንዮ፤ • የተለዩ የ E&S ስጋቶች የማጠቃለያ ምዘና፤ • ከፍተኛ ስጋት አዘል ለሆኑ ተግባራት (ምድብ A እና B+)፣ የተካሄደ ብቃት ያለው የውጫዊ E&S ምዘና ማጠቃለያ እና ምዘናውን የሚያካሂደው ውጫዊ ኤክስፐርት የትምህርት ደረጃን የሚመለከት ማጣቀሻ፤ • እስካሁን ያለው የ E&S አፈጻጸም ሁኔታ (በዚህ ክፍል 8 ውስጥ ያሉ መሪ እና አዘግይ አመላካቾች አንጻር የሚወሰድ አፈጻጸምን ጨምሮ)፣ የ E&S ሥራ አመራር ስርዓት ትግበራና እና ተቀባይነት ያገኘ E&S የድርጊት መርሃ ግብር (አግባብነት ካለው)፤ • ዓመታዊ የ CO2 ተመጣጣኝ ልቀቶች (በ IFC አፈጻጸም መለኪያ 3 ውስጥ በተካተቱት መስፈርቶች መሰረት)፤ • እንደሚከተለው የቅጥር ዳታ፡ o የተቀጠሩ ሠራተኞች አጠቃላይ ብዛትና ክፍፍል፡ ▪ ቀጥተኛ ቅጥር (አጠቃላይ ብዛት)፡ ▪ የቋሚ ሴት ሠራተኞች ብዛት፡ ▪ የቋሚ ወንድ ሠራተኞች ብዛት፡ o ሪፖርት በማድረጊያው ወቅት የሚካሄድ የሠራተኞች ቅነሳ ዝርዝር ከተቀናሽ ሠራተኞችና ከቅነሳ ዕቅድ አንጻር (ኮፒው ከሪፖርት ጋር በመቅረብ አለበት)፡፡ • ለ E&S ዓላማ ለመጨረሻ ጊዜ የሳይት ጉብኝት የተካሄደበት ቀን፡፡ እያንዳንዱን የፕሮጄክት ኩባንያ የሚመለከት አማራጭ መረጃ፡ • በሥራ አፈጻጸም ላይ የተደረጉ ማናቸውም ማሻሻያዎች ከሚያስገኙት ግልጽ አካባቢያዊ ጠቀሜታ ጋር፤ እና • በሥራ አፈጻጸም ላይ የተደረጉ ማናቸውም ማሻሻያዎች ከሚያስገኙት ግልጽ ማሕበራዊ ጠቀሜታ ጋር፡፡ ቅጥያ 7 የአካባቢና ማሕበራዊ የሩብ ...