የባለ ድርሻ አካላት የናሙና ክፍሎች

የባለ ድርሻ አካላት. ተሳትፎ፡ ከዳግም ሰፈራ ዕቅድ አወጣጥ ጋር የተያያዙ የሕዝብ ምክክርና መግለጫን ማጠቃለል፣ ከሚመለከታቸው ቤተሰቦች፣ ከአካባቢ እና/ወይም ሃገር አቀፍ ባለስልጣናት፣ አግባብነት ያላቸው ማህበረሰብ አቀፍ ድርጅቶችና መያዶች እንደዚሁም አስተናጋጅ ማህበረሰቦችን ጨምሮ ሌሎች የተለዩ ባለድርሻ አካላት ጋር የተደረጉ ግንኙነቶችን ማጠቃለል፡፡ በዚህም ውስጥ ቢያንስ መካተት ያለባቸው የተለዩ አበይት ባለድርሻዎች ዝርዝር፣ ተግባራዊ የሆነ ሒደት (ለምሳሌ፡ ስብሰባዎች፣ የአትኩሮት ቡድኖች)፣ የተነሱ ጉዳዮች፣ የተሰጡ ምላሾች፣ አበይት ቅሬታዎች (ካሉ) በዳግም ሰፈራ ትግበራ ሒደት ውስጥ ቀጣይነት ያለው ተሳትፎ ዕቅድ ናቸው፡፡ ተግባር 7፡