Contract
ይህ ውል ኢትዮ ካብ ትራንስፖርት ኃ/የተ/የግ ማህበር አድራሻ………………ወረዳ…………..የቤት ቁጥር………ከዚህ በኃላ ውል ሰጪ እየተባለ በሚጠራው እና
ሙሉ ስም አቶ/ወ/ሮ/ት……………………………………………………………………………………..………አድራሻ……………………x/ከተማ………………………………
ወረዳ………………………የቤት ቁጥር………………………………ስልክ ቁጥር…………………………………..
የመኪና ሰሌዳ ቁጥር……………………………………….
የመኪናው አይነት……………………………………………….የመኪናው ቀለም………………………………………..ከዚህ በኃላ ውል ተቀባይ እየተባለ በሚጠራው መካከል የተደረገ ውል ነው፡፡
አንቀፅ አንድ
የውል አይነት
ውል ሰጪ ኢትዮ ካብ ትራንስፖርት ኃ/የተ/የግ ማህበር ለሚሰጠው በቴክኖሎጂ የታገዘ የታክሲ አገልግሎት 5% አመታዊ ትርፍ መጋራት ላይ ለሹፌሮች ወይም ውል ተቀባዮች እንዲገቡ በመፈለጉ ውል ተቀባይም የውል ሰጪን ፍላጎት በመረዳት የጥቅሙ ተካፋይ እንዲሆኑ የተዘጋጀ ነው፡፡ይህ መርሃ ግብር አመቱን ሙሉ ውል ሰጪ ጋር ለሚሰሩ ሹፌሮቻችን ወይም ውል ተቀባዮቻችን ብቻ የተዘጋጀ ነው፡፡ ይህም የሚሆነው አመቱን ሙሉ ሰርተው ከሚያስገቡት ገቢ 40% ውል ሰጪ ጠቅላላ ወጪ ሲሆን ቀሪው 60% የውል ሰጪ ገቢ ነው::ከዚህ 60% የውል ሰጪ ገቢ ላይ 5% ለውል ተቀባይ ይከፍላል፡፡
አንቀፅ ሁለት
የውል ተቀባይ መብትና ግዴታ
1.ውል
ተቀባይ የውል ሰጪ አጋር ሆኖ መስራት
አለበት፡፡
2.ውል
ተቀባይ የቴሌ ብር መተግበርያ አውርዶ መጠቀም
አለበት፡፡
3.ውል
ሰጪ የሚሰጣቸውን ማንኛውንም አገልግሎት
የማስተዋወቅ ግዴታ አለበት፡፡
4.ውል
ተቀባይ ውሉን መቋረጥ ቢፈልግ ለውል ተቀባይ
አሳውቆ ማቋረጥ ይችላል፡፡
አንቀፅ ሦስት
የውል ሰጪ መብትና ግዴታ
1.ውል
ተቀባይ እንድ አመት ሳይሞላው ውሉን ቢያቋርጥ
ይህን የአመታዊ ትርፍ ማጋራት ውል ሰጪ የመክፈል
ግዴታ የለበትም ወይም አይከፍልም፡፡
2.ከድርጅቱ
አሰራር አና መርህ ውጪ የሆነ ማንኛውንም ውል
ተቀባይ ውል ሰጪ በማነኛውም ውል ተቀባይ ውል
ሰጪ በማነኛውም ሰዓት የማገድ መብቱ የተጠበቀ
ነው፡፡
3.ውል
ሰጪ መብት እና ግዴታቸውን ለሚያከብሩ ውል
ተቀባዮች እያንዳንዳቸው ከሚያስገቡት ከተጣራው
አመታዊ ትርፍ 5%
የመክፈል
ግዴታ አለበት፡፡
አንቀፅ አራት
ስለውል ማሻሻል
ይህን
ውል ውል ሰጪ እንደአስፈላጊነቱ የማደስ ወይም
የማስተካከል ብሎም ሙሉ በሙሉ የመቀየር መብቱ
የተጠበቀ
ነው፡፡
ውል ሰጪ ውል ተቀባይ
ስም…………………………………………………………. ስም………………………………………………….
ፊርማ………………………………………………………. ፊርማ……………………………………………….