Contract
ታህሳስ 17 ቀን 2004 ዓ.ም.
ዲኞች፡- ሏጎስ ወሌደ
አሌማው ወላ ዓሉ መሏመዴ ነጋ ደፌሣ አዲነ ንጉሤ
አመሌካች፡- ኢንጅነር አዴማሱ ገብሬ (ገብሬ አዴማሱ) ጠበቃ ገንዘቡ ገ/አምሊክ - ቀረቡ ተጠሪ፡- የፋዳራሌ ዏቃቤ ህግ - የቀረበ የሇም
መዝገቡ ተመርምሮ የሚከተሇው ፌርዴ ተሰጥቷሌ፡፡
ፌ ር ዴ
ጉዲዩ የወንጀሌ ክስ ሲሆን የተጀመረው በፋዳራሌ ከፌተኛ ፌ/ቤት በተጠሪ ከሣሽነት ነው፡፡ ቀርቦ የነበረው ክስ ተከሣሽ የብሩክ ፉሌምስ ኃሊ/የተ/የግሌ ማህበር ባሇቤት ከሆኑት የግሌ ተበዲይ አቶ ብሩክ መክብብ ጋር መንተዮቹ የሚሌ ርዕስ ያሇው የአማርኛ ፉሌም ሇመሥራት ተዋውሇው ሳሇ የግሌ ተበዲይ ሳያውቁ በግሌ ተበዲዩ (ፔሮዱዩሰሩ) የተሠራውን ፉሌም ከተጠናቀቀ በኋሊ ከግሌ ተበዲይ ሠራተኞች ጋር በመመሳጠር ከተቀበሇ በኋሊ ወዯ ኢትዮጵያ በማምጣቱ እና ርዕሱን በመቀየር ‹‹ሇአባቷ›› የሚሌ ርዕስ በመስጠት የፉሌሙ ባሇቤት ሳይሆን የፉሌሙ ባሇቤት በመምሰሌ ሇህዝብ እይታ በማቅረብ የቅጅና ተዘማጅ መብቶችን ሇመጠበቅ የወጣውን አዋጅ ቁ. 410/96 አንቀጽ 7(1)(ሀ) እና 36(1) ሥር የግሌ ተበዲይን የኢኮኖሚ መብት በመጣስ ተከሰዋሌ የሚሌ ነው፡፡
ተከሣሹ የቀረበበትን ክስ በመካዴ የተከራከረ ሲሆን ፌርዴ ቤቱም የግራ ቀኙን ክርክር በመስማት በዚሁ በተከሰሰበት ወንጀሌ ሥር ጥፊተኛ ነው በማሇት የጥፊተኝነት ውሣኔ ከሰጠ በኋሊ አመሌካች በ2 ዓመት ከ6 ወራት እሥራት እንዱቀጣ ውሣኔ ሰጥቷሌ፡፡ አመሌካች በዚህ ውሣኔ ቅር በመሰኘቱ ይግባኙን ሇፋ/ጠቅሊይ ፌ/ቤት ያቀረበ ሲሆን ፌርዴ ቤቱም ጉዲዩ ያስቀርባሌ በማሇት ካከራከረ በኋሊ የፋ/ከፌተኛ ፌ/ቤት የሰጠውን ውሣኔ በማጽናት ውሣኔ ሰጥቷሌ፡፡
አሁን የቀረበው ቅሬታ በዚሁ ውሣኔ ቅር በመሰኘት ሲሆን ጉዲዩ ያስቀርባሌ በመባለ የግራ ቀኙን ክርክር በጽሐፌ ሰምተናሌ፡፡ ችልቱም የተነሱትን ክርክሮች፣ ከተያዘው ጭብጥና አግባብነት ካሊቸው ዴንጋጌዎች ጋር በማገናዘብ መርምሮታሌ፡፡ እንዯመረመረውም አመሌካች በተከሰሰበት የወንጀሌ ዴንጋጌ ጥፊተኛ ተብል የተቀጣው በአግባቡ ነው? ወይስ አይዯሇም? የሚሇው ጭብጥ ተይዞ ጉዲዩ እሌባት ማግኘት ያሇበት ሆኖ ተገኝቷሌ፡፡ በዚሁ መሠረት ወዯ ተያዘው ጉዲይ ስንመሇስ በአሁኑ አመሌካች እና የግሌ ተበዲይ መካከሌ የውሌ ግንኙነት ያሇ ስሇመሆኑ፣ በዚሁ የውሌ ግንኙነት መሠረት የግሌ ተበዲይ በአመሌካች የሚቀርብሇትን ዴርሰት ወዯ ፉሌም ሇመቀየር የተስማሙ ስሇመሆኑ፣ በዚህ ስምምነት መሠረት ሇመሌካች ሇሥራው ብር 800,000
ሉከፌሌና የግሌ ተበዲይ ዯግሞ ፉሌሙን በማጠናቀቅ ሇአመሌካች የሚያስረክብና አመሌካችም የፉሌሙ ባሇቤት እንዯሚሆን የተሰማሙ ስሇመሆኑ በበታች ፌ/ቤቶች በፌሬ ነገር የተረጋገጡ ነጥቦች ናቸው፡፡
በላሊ በኩሌ በግራ ቀኙ መካከሌ በዚሁ የውሌ ግንኙነት መሠረት ያዯረገ የፌትሏብሓር ክርክር እስከዚህ የሰበር ሰሚ ችልት ታይቶ በመዝ.ቁ. 69247 ሊይ እሌባት ያገኘ ሲሆን አመሌካች የፉሌሙ ባሇቤት ነው በማሇት የግሌግሌ ዲኞች የሰጡት ውሣኔ እና በፋ/ጠቅሊይ ፌ/ቤት የፀዯቀው የውሣኔ ክፌሌ በዚህ የሰበር ሰሚ ችልትም ያሌተነካ መሆኑን ተገንዝበናሌ፡፡ በዚሁ የፌትሏብሓር ጉዲይ አከራካሪ ከሆነው ፉሌም ግራ ቀኙ ያሊቸው መብትና ግዳታ ምን እንዯሆነ የተመሇከተ ሲሆን ከሥራውም የሚገኘውን ትርፌ የሚከፊፇለበትን አግባብ በተመሇከተ ውሣኔ የተሰጠበት ስሇመሆኑ ተገንዝበናሌ፡፡
ከሊይ የተረጋገጡትን ፌሬ ነገሮች ይዘን የወንጀሌ ኃሊፉነት ሇያቋቁሙ የሚችለ ተግባራት ስሇመፇፀማቸው መመሌከቱ ተገቢ ይሆናሌ፡፡ በዚሁ መሠረት በኢ.ፋ.ዱ.ሪ የወንጀሌ ህግ አንቀጽ 23(2) መሠረት አንዴ ወንጀሌ ተዯረገ የሚባሇው ወንጀለን የሚያቋቋሙት ሔጋዊ፣ ግዙፊዊ እና ሞራሊዊ ፌሬ ነገሮች በአንዴነት ተሟሌተው ሲገኙ ብቻ እንዯሆነ ይዯነግጋሌ፡፡ በዚሁ መሠረት አመሌካች የተከሰሰበት የቅጅና ተዛማጅ መብቶች ጥበቃ አዋጅ ቁ.410/1996 አንቀጽ 7(1)(ሀ) መሠረት ሇሥራው ባሇቤት የተሰጠን ተግባር ባሇቤት ሣይሆን ባሇቤት በመምሰሌ ፇጽሟሌ በሚሌ ሲሆን አመሌካች የፉሌሙ ባሇቤት ስሇመሆኑ የግራ ቀኙ የተሰማሙበትን ውሌ መሠረት በማዴረግ የግሌግሌ ዲኞች የሰጡት ውሣኔ አሌተሻረም፡፡ አመሌካች የፉሌሙ ባሇቤት በተባሇበት ሁኔታ ዯግሞ የዚህ የወንጀሌ ህግ ዴንጋጌ ተጥሷሌ ማሇት አይቻሌም፡፡ በላሊ በኩሌም ባሇቤት የሆነ ሰው ፉሌሙን በእጁ አዴርጎ መገኘቱ ከዚሁ ባሇቤት ነኝ ከሚሌ ሃሣብ የተነሣ ከመሆኑ ባሻገር የወንጀሌ ተግባር ወይም የግሌ ተበዲይን የኢኮኖሚያዊ መብት በመጣስ ሃሣብ የፇጸመ ስሇመሆኑ የወንጀሌ ሞራሊዊ ፌሬ ነገር ስሇመረጋገጡ የተዯነገጉት የወንጀሌ ህግ ከአንቀጽ 57 እስከ 59 ዯረስ ያለት ዴንጋጌዎች አያመሇከቱም፡፡ በዚሁ መሠረት አመሌካች ጥፊተኛ የተባሇበት የወንጀሌ ዴንጋጌ ሥር የሞራሊዊም ሆነ የህግ ፌሬ ነገሮች ባሌተረጋገጠበት ሁኔታ በመሆኑ ጥፊተኛ ተብል መቀጣቱ አግባብነት የላሇውና ወንጀለን የሚያቋቁሙ ፌሬ ነገሮች ባሌተሟሊበት በመሆኑ ተቀባይነት የሇውም ብሇናሌ፡፡
ባጠቃሊይ በአመሌካችና በግሌ ተበዲይ መካከሌ ያሇው ግንኙነት የውሌ አፇፃፀምን የሚመሇከት የፌትሏብሓራዊ ባህሪይ ያሇው በመሆኑ አመሌካች በተከሰሰበት የወንጀሌ ዴንጋጌ ሥር ሔጋዊ ሞራሊዊ ፌሬ ነገሮች ባሌተረጋገጠበት ሁኔታ ጥፊተኛ ተብል መቀጣቱ አግባብነት የላሇውና መሠረታዊ የህግ ስህተት የተፇፀመበት ነው ብሇናሌ፡፡ በመሆኑም ቀጥል የተመሇከተውን ውሣኔ ሰጥተናሌ፡፡
ው ሣ ኔ
1/ የፋ/ጠቅሊይ ፌ/ቤት በመዝ.ቁ. 59998 ሰኔ 23 ቀን 2003 ዓ.ም. በዋሇው ችልት እና የፋ/ከፌተኛ ፌ/ቤት በመዝ.ቁ.74529 በቀን 19-12-2002 ዓ.ም እና በቀን 21-12-2002 ዓ.ም በዋሇው ችልት የሰጡት የጥፊተኝነትና የቅጣት ውሣኔ በወ/መ/ሥ/ሥ/ሔግ ቁ. 195(2(ሇ(1)) መሠረት ተሸሯሌ፡፡
2. አመሌካች በተከሰሰበት የወንጀሌ ዴንጋጌ ሥር ሔጋዊና ሞራሊዊ ፌሬ ነገሮች ባሌተሟለበት ሁኔታ ጥፊተኛ ተብል መቀጣቱ አግባብነት የሇላውና መሠረታዊ የህግ ስህተት የተፇፀመበት በመሆኑ ከክሱ በነፃ እንዱሠናበት ብሇናሌ፡፡
3. አመሌካች በላሊ የወንጀሌ ጉዲይ የማይፇሇግ ከሆነ ከማረሚያ ቤት እንዱሇቀቅ ሇሚመሇከተው ይፃፌ ብሇናሌ፡፡
መዝገቡ ተዘግቷሌ፤ ወዯ መዝገብ ቤት ይመሇስ፡፡
የማይነበብ የአምስት ዲኞች ፉርማ አሇበት፡፡
ሏ/አ