Contract
የሰ/መ/ቁ.116038 ጥቅምት 21 ቀን 2009 ዒ/ም
ዲኞች፡- አሌማው ወላ
ሙስጠፊ አህመዴ ተፇሪ ገብሩ አብዬ ካሳሁን እትመት አሰፊ
አመሌካች፡- ፌራውን ኮንስትራክሽን ህንጻ ተቋራጭ -የቀረበ የሇም ተጠሪ፡- 1. አቶ ካህሳይ ገ/ሄር የቀረበ የሇም
2. አቶ ተመስገን ዘነበ
መዝገቡ ተመርምሮ ተከታዩ ፌርዴ ተሰጥቶአሌ፡፡ ፌ ር ዴ
ጉዲዩ የገንዘብ ይከፇሇኝ ጥያቄ የሚመሇከት ሲሆን ክርክሩ የተጀረመው የአሁኑ ተጠሪዎች ባሁኑ አመሌካች ሊይ በመቐላ ሰሜን ክፌሇ ከተማ ወረዲ ፌርዴ ቤት በመሰረቱት ክስ መነሻ ነው፡፡ የክሱ ይዘትም፡- 1ኛው ተጠሪ በአመሌካች ዴርጅት ውስጥ በፍርማን ስራ መዯብ ሊይ ማናጀር ሁነው ተቀጥረው ከጥቅምት 01 ቀን 2005 ዒ/ም እስከ ሔዲር 30 ቀን 2006 ዒ/ም ዴረስ በወር ብር 2,500.00(ሁሇት ሺህ አምስት መቶ ብር) እየተከፇሊቸው ሰርተው የአስራ ሶስት ወራት ዯመወዝ ብር 32,500.00(ሰሊሳ ሁሇት ሺህ አምስት መቶ ብር) ያሌተከፇሊቸው መሆኑንና በዚህ ዴርጅት ውስጥ ከፍርማን የስራ መዯብ ማናጀር ሁነው ከመቀጠራቸው በፉት በነበራቸው የኤላክትሪክ ኢንስታላሽን ሞያ ስራ የአመሌካቹ በሆነውና በአጉሊዕ ከተማ ውስጥ በሚገኘው ግንባታ የኤላክትሪክ ስራውን ሇመስራት በቃሌ በአዯረጉት ስምምነት መሰረት ስራውን ሰርተው አስረክበው እያሇ አመሌካች ብር 3000.00 ብቻ ከፌሎቸው ቀሪውን ብር 5260.00(አምስት ሺህ ሁሇት መቶ ስሌሳ ብር) በስምምነቱ መሰረት ያሌከፇሊቸው መሆኑን ጠቅሰው በዴምሩ ብር 37,760.0 (ሰሊሳ ሰባት ሺህ ሰባት መቶ ስሌሳ ብር) እንዱከፌሊቸው ዲኝነት የጠየቁ ሲሆን የአሁኑ 2ኛ ተጠሪ በበኩሊቸው ባሊቸው የብረታ ብረት ንግዴ ዴርጅት መነሻ ከአመሌካች ዴርጅት ጋር ሁሇት መዝጊያ
በር በብር 7700.00(ሰባት ሺህ ሰባት መቶ ብር) ሇመስራት ስምምነት አዴርገው ቀብዴ ብር 300.00(ሶስት መቶ ብር) ተቀብሇው ስራውን ሰርተው ሰኔ 26 ቀን 2005 ዒ/ም ያስረከቡ ቢሆንም ቀሪውን ገንዘብ ብር 7400.00(ሰባት ሺህ አራት መቶ ብር) አመሌካች ያሌከፇሊቸው መሆኑን ጠቅሰው ይህንኑ ገንዘብ አመሌካች እንዱከፌሊቸው ይወሰን ዘንዴ ዲኝነት መጠየቃቸውን የሚያሳይ ነው፡፡
የአሁኑ አመሌካች በተከሳሽነቱ ቀርቦ በሰጠው መሌስም ይርጋን በመጀመሪያ ዯረጃ መቃወያነት ያነሳ ሲሆን በፌሬ ነገሩ ረገዴ ዯግሞ 1ኛ ተጠሪ ጋር ምንም አይነት የአሰሪና ሰራተኛ ግንኙነት የላሇው መሆኑን፣ የኤላክትሪክ ኢንስታላሽን ስራ ሰርቼአሇሁ በማሇት ያቀረቡት የዲኝነት ጥያቄም ስራውን ሇመስራት የሚያስችሊቸው የንግዴ ፇቃዴ ያሊቸው መሆኑን የሚያሳይ ማስረጃ ሳይቀርብ የቀረበ መሆኑን፣የ2ኛ ተጠሪ ክስም የውሌ ግንኙነት ሳይኖር ተጠሪው የአመሌካቹ ዴርጅት ሰራተኛ ሁነው ሇሰሩት ስራ የቀረበ በመሆኑ ተቀባይነት ሉሰጠው የማይገባ መሆኑን ዘርዝሮ ክሱ ውዴቅ ሉሆን ይገባሌ በማሇት ተከራክሯሌ፡፡
ጉዲዩን በመጀመሪያ ዯረጃ የተመሇከተው ፌርዴ ቤትም በአመሌካች በኩሌ የቀረበውን የመጀመሪያ ዯረጃ መቃወሚያ አሌፍ የግራ ቀኙን ክርክርና ማስረጃ በመስማት ጉዲዩን መርምሮ 1ኛ ተጠሪ ከአመሌካች ዴርጅት ውስጥ የስራ መሪ ሁነው መስራታቸው መረጋገጡን፣ የስራ መሪ ሁነው ከመቀጠራቸው በፉት ዯግሞ አመሌካቹ ሲሰራ ከነበረው ግንባታ ንዐስ ስራ ተቆራጭ ሁነው ኤላክትሪክ ኢንስቶሌ የማዴረግ ስራ የሰሩና ሇሰሩት ስራም አመሌካችም መከፇሌ ያሇበትን ክፌያ ያሌከፇሊቸው መሆኑ መረጋገጡን፣ የ2ኛ ተጠሪ ክስም በማስረጃ የተዯገፇ መሆኑን ዘርዝሮና የአመሌካች ዴርጅት የ1ኛ ተጠሪን ዯመወዝ ስዴስት ወር ስሊሇፇው እንዯተከፇሇ ይቆጠራሌ በማሇት ያቀረበው ክርክር በፌ/ብ/ሔ/ቁጥር 2024(ሏ) ስር የተመሇከውን የሁሇት አመት ጊዜ ያሊገናዘበ መሆኑን፣ የ2ኛ ተጠሪን የክፌያ ጥያቄ በተመሇከተም አመሌካች በፌ/ብ/ሔ/ቁጥር 2472(3) ዴንጋጌ መሰረት ስሇመክፇለ የሚያሳይ የጽሐፌ ማስረጃ ያሊቀረበ መሆኑን ጠቅሶ ውዴቅ በማዴረግ አመሌካችን ሇተጠሪዎች ክስ ኃሊፉ አዴርጎ በተጠየቀው ዲኝነት መሰረት ገንዘቡን ሇተጠሪዎች እንዱከፌሌ ወስኗሌ፡፡ በዚህ ውሳኔ የአሁኑ አመሌካች ቅር በመሰኘት ይግባኙን ሇመቐላ ከተማ ከፌተኛ ፌርዴ ቤት አቅርቦ ፌርዴ ቤቱ ግራ ቀኙን ከአከራከረ በኋሊ ጉዲዩን መርምሮ የወረዲው ፌርዴ ቤት በጉዲዩ ሊይ የሰጠውን ውሳኔ አጽንቷሌ፡፡ አመሌካች የሰበር አቤቱታውን ሇክሌለ ጠቅሊይ ፌርዴ ቤት ሰበር ሰሚ ችልት አቅርቦ አጣሪ ችልቱ በጉዲዩ ሊይ በተሰጠው ውሳኔ መሰረታዊ የሆነ የሔግ ስህተት የሇም በማሇት በመዝጋቱ ይህንኑ የሰበር አቤቱታ ሇዚሀ ችልት አቅርቧሌ፡፡ የአመሌካች የሰበር አቤቱታ መሰረታዊ ይዘትም፡- 1ኛ ተጠሪ ከአመሌካች ዴርጅት ጋር የነበራቸው ግንኙነት የአሰሪና ሰራተኛ ሁኖ እያሇ ተጠሪው የስራ መሪ ነው ተብል መወሰኑ ያሊግባብ መሆኑን፣ የዯመወዝ ክፌያ ጥያቄው በይርጋ ይታገዲሌ እንዱሁም
ስዴስት ወር ያሇፇበት በመሆኑ እንዯተከፇሇ ይቆጠራሌ ተብል የቀረበው የአመሌካች ክርክር በበታች ፌርዴ ቤቶች መታሇፈ ያሊግባብ መሆኑንና 2ኛው ተጠሪ ከ1ኛ ተጠሪ ጋር ሁነው ክሱን በአንዴ ሊይ ሇማቅረብ የሚያስችሊቸው ህጋዊ ምክንያት ሳይኖር ክሱን አንዴ ሊይ ማቅረባቸውም ሆነ የተጠሪውንና የአመሌካቹ ግንኙነት የአሰሪና ሰራተኛ በመሆኑ ክሱ በይርጋ ሉታገዴ የሚገባው መሆኑን ዘርዝሮ የበታች ፌርዴ ቤቶች ውሳኔ እንዱሇወጥ ዲኝነት መጠየቁን የሚያሳይ ነው፡፡ አቤቱታው ተመርምሮም በዚህ ችልት እንዱታይ በመዯረጉ ተጠሪዎች ቀርበው ግራ ቀኙ በጽሁፌ እንዱከራከሩ ተዯርጎአሌ፡፡
የጉዲዩ አመጣጥ አጠር አጠር ባሇመሌኩ ከሊይ የተገሇፀው ሲሆን ይህ ችልትም የግራ ቀኙን ክርክር ሇሰበር አቤቱታው መነሻ ከሆነው ውሳኔ እና አግባብነት ካሊቸው ዴንጋጌዎች ጋር በማገናዘብ ጉዲዩን በሚከተሇው መሌኩ መርምሮታሌ፡፡ እንዯመረመረውም የዚህን ችልት ምሊሽ የሚያስፇሌጋቸው አበይት ጭብጦች፡-
1. አንዯኛ ተጠሪ የስራ መሪ ናቸው ተብል መወሰኑ በአግባቡ ነው? ወይስ አይዯሇም?፣
2. 1ኛ ተጠሪ የስራ መሪ ከተባለ የጠየቁት የአስራ ሶስት ወራት ዯመወዝ ክፌያ ጥያቄ በይርጋ ወይም በክፌያ ግምት ቀሪ የሚሆንበት አግባብ አሇ? ወይስ የሇም?
3. ተጠሪዎች ክሱን በአንዴ ሊይ ማቅረባቸው ስነ ስርዒታዊ ነው ወይስ አይዯሇም የሚለትን ነጥቦችን የሚመሇከቱ ሁነው አግኝተናሌ፡፡
የመጀመሪያውን ጭብጥ በተመሇከተ፡- 1ኛ ተጠሪ በስር ፌርዴ ቤት ክስ ሲመሰርቱ ከአመሌካች ዴርጅት ከጥቅምት 01 ቀን 2005 ዒ/ም እስከ ህዲር 30 ቀን 2006 ዒ/ም የስራ መሪ የነበሩ መሆኑንና በዚህ የስራ መዯብ ከመቀጠራቸው በፉት ዯግሞ በነበራቸው ሙያ መሰረት ከአመሌካች ዴርጅት ጋር የንዐስ ስራ ተቋራጭነት ውሌ አዴርገው የኤላክትሪክ "ኢንስታላሽን" ስራ የሰሩ መሆኑን ገሌፀው ሲሆን ይህ የተጠሪው የክስ ይዘት በግሌጽ የሚያሳየውም ተጠሪው ከአመሌካች ጋር በተሇያዩ ጊዚያት የተሇያዩ የግንኙነት አይነቶች የነበራቸው መሆኑን ነው፡፡ አመሌካች ይህንኑ የተጠሪን የክስ ፌሬ ነገር በመካዴ ከተጠሪው ጋር የአሰሪና ሰራተኛ ግንኙነት ካሌሆነ በስተቀር ላሊ አይነት ግንኙነት ያሌነበረው መሆኑን ጠቅሶ የተከራከረ ሲሆን የስር ፌርዴ ቤትም ይህንኑ የግራ ቀኙን ክርክር መሰረት አዴርጎ ተገቢ ነው ያሇውን ጭብጥ ይዞ ተጠሪው በአመሌካች ዴርጅት በሚከናወነው ግንባታ ሊይ ንዐስ ስራ ተቋራጭ ሁነው የኤላክትሪክ "ኢንስቶላሽን" ስራ ከጥቅምት 01 ቀን 2005 ዒ/ም በፉት በነሏሴ ወር 2004 እና በመስከረም ወር 2005 ዒ/ም የሰሩ መሆኑንና ከጥቅምት 01 ቀን 2005 ዒ/ም እስከ ህዲር 30 ቀን 2006 ዒ/ም ዴረስ በአመሌካች ዴርጅት የስራ መሪ ሁነው የሰሩ መሆኑን ተጠሪው በማስረጃዎቹ ያስረደ መሆኑን፣ አመሌካች ዴርጅት ግን
በተጠሪ በኩሌ የቀረቡትን ማስረጃዎች ሇማስተባበሌ ያሌቻሇ መሆኑን በውሳኔው ሊይ በግሌጽ አስፌሮአሌ፡፡ ፌርዴ ቤቱ ተጠሪውን የስራ መሪ ነው ወዯሚሇው ዴምዲሜ የዯረሰውም ተጠሪው በአመሌካች ዴርጅት በነበራቸው የፍርማን ስራ መዯብ ሰራተኛን የማሰናበት፣ የመቅጠር እንዱሁም አስተዲዯራዊ ስራዎችን ያካሂደ የነበሩ መሆኑ በምስክሮች ቃሌ መረጋገጡን መሰረት አዴርጎና የአዋጅ ቁጥር 377/96 ማሻሻያ በሆነው አዋጅ ቁጥር 494/98 አንቀፅ 2(ሏ) ስር የሰፇውን ዴንጋጌ ይዘት በመመሌከት መሆኑን ውሳኔው ያሳያሌ፡፡ ይኼው የሥር ፌርዴ ቤት 1ኛ ተጠሪ በስራ መዯቡ ሲያከናውኗቸው የነበሯቸው ተግባራት፤ ሰራተኛን የማሰናበት፣ የመቅጠርና እንዱሁም ላልች አስተዲዯራዊ ስራዎችን የመስራት ጉዲዮች የፌሬ ነገር ማጣራትና ማስረጃን የመመዘን ስሌጣን ባሇው የዞኑ ከፌተኛ ፌርዴ ቤትም ሙለ በሙለ ተቀባይነት ያገኙ መሆኑን የክርክሩ ሂዯት ያስገነዝባሌ፡፡
ፌሬ ነገሩን የማጣራትና ማስረጃን የመመዘን ስሌጣን ያሊቸው የበታች ፌርዴ ቤቶች ያረጋገጧቸው እነኚህ ነጥቦች በዚህ ችልት ሉሇወጡ የማይችለ መሆኑን ሇዚህ ችልት በኢ.ፋ.ዱ.ሪፏብሉክ ሔገ መንግስት አንቀጽ 80(3(ሀ) እና አዋጅ ቁጥር 25/1988 አንቀፅ 10 ዴንጋጌዎች ከተሰጠው ስሌጣን አዴማስ የምንረዲው ጉዲይ ነው፡፡ 1ኛ ተጠሪ በአመሌካች ዴርጅት ውስጥ በፍርማንነት ሲሰሩ ሰራተኛን የማሰናበት፣ የመቅጠርና እንዱሁም ላልች አስተዲዯራዊ ስራዎችን የሚመሇከቱ ተግባራትን ሲያከናወኑ ነበር ተብል ከተረጋገጠ ዯግሞ ቀጥል መታየት ያሇበት የሔግ ጥያቄ እነዚህ ተግባራትን ማከናወን አንዴን ተቀጣሪ የስራ መሪ ነው ሇማሇት ያስችሊሌ? ወይስ አያስችሌም? የሚሇው ይሆናሌ፡፡ ከዚህ አንጻር ጉዲዩን ስንመሇከት ምሊሽ ማግኘት የሚቻሇው በሔጉ የተቀመጡትን መሇኪያዎችን በመመርመር ነው፡፡ በመሆኑም ሇጉዲዩ አግባብነት ያሇው ሔግ የአዋጅ ቁጥር 377/96 በአዋጅ ቁጥር ቁጥር 494/98 እንዯተሻሻሇው ሲሆን የአዋጁ አንቀጽ 3(2(ሏ) ሲታይም የሥራ መሪ ማሇት በሔግ ወይም እንዯ ዴርጅቱ የሥራ ፀባይ በአሠሪው በተሰጠ የውክሌና ሥሌጣን መሠረት የሥራ አመራር ፖሉሲዎችን የማውጣትና የማስፇጸም፣ ከእነዚሁ በተጨማሪ ወይም እነዚህኑ ሳይጨምር ሠራተኛን የመቅጠር፣ የማዘዋወር፣ የማገዴ፣ የማሰናበት፣ የመመዯብ ወይም የሥነ ሥርዒት ዕርምጃ የመውሰዴ ተግባሮችን የሚያከናውንና የሚወስን ግሇሰብን የሚመሇከቱ ሲሆን፤ እንዱሁም እነዚህን የሥራ አመራር ጉዲዮች አስመሌክቶ የአሠሪውን ጥቅም ሇመጠበቅ አሠሪው ሉወስዯው ስሇሚገባው ዕርምጃ በራሱ የውሳኔ ሏሳብ የሚያቀርብ ባሇሙያ የሥራ ኃሊፉንም ይጨምራሌ፤ በማሇት ትርጉም ሰጥቷሌ፡፡
ከዚሁ የሔጉ ዴንጋጌና ከማሻሻያው አዋጅ ቁጥር 494/98 አንቀጽ 2(1) ዴንጋጌ ይዘት መረዲት የሚቻሇው አንዴ ሠራተኛ የሥራ አመራር ፖሉሲዎችን የሚያወጣና የሚያስፇጽም፣ ሠራተኛን የሚቀጥርና የሚያሰናብት፣ የሠራተኞችን የሥራ ዕዴገት የሚወስን ከዯረጃ ዝቅ የሚያዯርግ፣ በሠራተኞች ሊይ የሥነ ሥርዒት ዕርምጃ የመውሰዴ ተግባራትን የሚያከናውን ከሆነ ወይም
የሥራ አመራር ጉዲዮች አስመሌክቶ ሇአሠሪው የውሳኔ ሏሳብ የሚያቀርብ ከሆነ የሥራ መሪ ሉባሌ የሚችሌ መሆኑን ነው፡፡ ሠራተኛው ከእነዚህ አንደን ወይም ከዚያ በሊይ ሥራዎችን የሚሠራ መሆኑ በማስረጃ መረጋገጥ ያሇበት ሲሆን በሔጉ አግባብ ማስረጃ ቀርቦ በሔጉ የተመሇከቱት መስፇርቶች መኖራቸው ከተረጋገጠ ዯግሞ በአሰሪውና በተቀጣሪው መካከሌ ያሇው ግንኙነት በአዋጅ ቁጥር 377/96 የሚገዛበት አግባብ አይኖርም፡፡ ከዚህ አንፃር ጉዲዩን ስንመሇከመተው የበታች ፌርዴ ቤቶች 1ኛ ተጠሪ በፍርማንነት ሲሰሩ ሰራተኛን የማሰናበት፣ የመቅጠርና እንዱሁም ላልች አስተዲዯራዊ ስራዎችን የሚመሇከቱ ተግባራትን ሲያከናወኑ የነበሩ መሆኑን በሚገባ አረጋግጠው ጉዲዩ በአዋጅ ቁጥር 377/96 አግባብ አይገዛም በማሇት መዯምዯማቸው የሚነቀፌበትን ሔጋዊ ምክንያት ስሊሇገኘን በዚህ ረገዴ አመሌካች ያቀረበውን ቅሬታ አሌተቀበሌነውም፡፡
ሁሇተኛውን ጭብጥ በተመሇከተ፡- እንዯሚታወቀው በአገራችን የሥራ መሪና የአሠሪ ግንኙነትን በአዋጅ ቁጥር 377/96 ዴንጋጌዎች አግባብ የማይገዛ ስሇመሆኑ ከመዯንገጉ ውጪ ይህንኑ ግንኙነት እንዱገዛ ተብል ተሇይቶ የተቀረፀ ሔግ የሇም፡፡
የሥራ መሪን የሚመሇከት ሔግ ከላሇ ተፇጻሚ ሉሆኑ የሚችለትና በተግባር እየተሰራባቸው ያለት ዯንቦች የሥራ ውሌ፣ የሥራ ዯንብና የፌትሏ ብሓር ሔጉ መሆናቸው ይታወቃሌ፡፡ የሥራ ውሌ አሠሪውና የሥራ መሪው በጽሐፌ በሚያርጉት ስምምነት የሚፇጸም ሁኖ ግራ ቀኙ በነፃ ፇቃዲቸው መብትና ግዳታቸውን የሚዘረዝሩበት ሰነዴ በመሆኑ የሥራ መሪውን መሠረታዊ የሥራ መብቶች የሚያስጠብቅ እስከሆነ ዴረስ ቀዲሚ ተፇጻሚነት ሉያገኝ የሚገባው ነው፡፡ እንዯዚህ አይነት ስምምነቶች የስራ መሪውን መብት ሇማስጠበቅ የሚችለትን ዴንጋጌዎች ሇይተው የሚያስቀምጡበትና በአሰሪና ሰራተኛ ሔጉ የተቀመጡ የሰራተኛ መብትና ጥቅሞችም ሇስራ መሪው ተፇፃሚ እንዱሆኑ የሚያዯርጉበት አግባብ መኖሩን በተግባር ይታያሌ፡፡ በሰ/መ/ቁጥር 84661 የተሰጠው የዚህ ችልት አስገዲጅ የሔግ ትርጉምም ይህንኑ የሚያሳይ ነው፡፡ የሥራ ዯንብ ዯግሞ የአሠሪውንና የሥራ መሪውን ግንኙነት የሚመሇከት ራሱን የቻሇ የውስጥ ዯንብ ካሇ ተፇጻሚ የሚሆንበትን አግባብ የሚመሇከት ሁኖ ዯንቡ በዴርጅቱ የሥራ ፀባይ የሥራ መሪዎች የሆኑትን ሠራተኞች ገሌጾ በመዯንገግ ያሊቸውን መብት፣ ግዳታና ሌዩ ጥቅም በስፊት እንዱገዛ አዴርጎ የሚዘጋጅ መሆኑ ይታወቃሌ፡፡ ላሊውና የመጨረሻው የአሠሪና የሥራ መሪ ግንኙነት ሊይ ተፇጻሚ ሉሆን የሚችሇው የህግ ማዕቀፌ በፌትሏ ብሓር ሔጉ ከአንቀጽ 2512 እስከ 2593 ያለት "ስሇ ሥራ ውሌ በጠቅሊሊው" የተመሇከቱ ዴንጋጌዎችን የያዘው ነው፡፡ እነዚህ ዴንጋጌዎች የፌትሏ ብሓር ሔጉ በወጣበት ጊዜ ያለትን የሥራ ግንኙነቶች ሇማስተዲዯር የወጡ ሲሆኑ፣ በይዘታቸው የሥራ መሪ እንዲይገዛባቸው የሚከሇክሌ ዴንጋጌ ስሊሌያዙና ስሊሌተሻሩ የሥራ መሪን ግንኙነት እንዯሚገዙ ይታመናሌ፡፡
በዚህ ረገዴ ይህ ሰበር ሰሚ ችልት በሰበር መዝገብ ቁጥር 21329 ጥቅምት 19 ቀን 2000 ዒ.ም.፣ በሰበር መዝገብ ቁጥር 27704 ጥቅምት 5 ቀን 2000 ዒ.ም.፣ በሰበር መዝገብ ቁጥር 15531 የካቲት 6 ቀን 1999 ዒ.ም.፣በሰበር መዝገብ ቁጥር 15815 ታኀሣሥ 10 ቀን 1998 ዒ.ም. የተሰጡ አስዲጅ የሔግ ትርጉሞችን ሰጥቷሌ፡፡
የፌትሏ ብሓር ሔጉ የአሠሪና የሥራ መሪን ግንኙነት የሚገዛ ነው ከተባሇ ዯግሞ በሔጉ አግባብ የሚቀርቡ የመጀመሪያ ዯረጃ መቃወሚያም ሆነ የፌሬ ነገር ክርክሮች እሌባት ማግኘት ያሇባቸው በዚሁ ሔግ አግባብ ነው፡፡ በተያዘው ጉዲይ አከራካሪ የሆነው ጉዲይ አመሌካች የ1ኛውን ተጠሪ ክፌያ በተመሇከተ ያቀረበው የይርጋና የክፌያ ግምት ክርክር ነው፡፡
የስር ፌርዴ ቤት አመሌካች 1ኛ ተጠሪን በተመሇከተ ያነሳውን ይርጋን የሚመሇከት የመጀመሪያ ዯረጃ መቃወሚያ ማሇፈን ውሳኔው የሚያሳይ ቢሆንም ሇጉዲዩ አግባብነት ያሇውን ሔግ ስሇመሇየቱ ግን የክርክሩ ሂዯት አሳይም፡፡ 1ኛ ተጠሪ በዚህ ሰበር ዯረጃ አጥብቀው የሚከራከሩትም አመሌካች የተጠሪውን የዯመወዝ ክፌያ ጥያቄ በይርጋ ቀሪ ነው በማሇት የሚከራከረው ሇጉዲዩ አግባብነት የላሇውን አዋጅ ቁጥር 377/96 አንቀጽ 162(3) እና (4) ዴንገጌዎችን በመጥቀስ ነው በማሇት ነው፡፡ ይህም የሚያሳየው አመሌካች ይርጋ የሚሇውን ቃሌ በስር ፌርዴ ቤት በመጀመሪያ ዯረጃ መቃወሚያነት አንስቶ አግባብነት አሇው በማሇት የጠቀሰው ግን አዋጅ ቁጥር 377/96 ስር የተመሇከቱትን ዴንጋጌዎችን መሆኑን ነው፡፡
በመሰረቱ በሔጉ በተጠቀሰው አግባብ ተከራካሪ ወገን የይርጋ መከራከሪያ ካነሳ ፌርዴ ቤቱ ተገቢውን ብይን መስጠት ያሇበት ሲሆን ተከራካሪ ወገን ክሱ በይርጋ እንዯሚቋረጥ ጠቅሶ ከመከራከር ውጪ ሇጉዲዩ አግባብነት ያሇውን ሔግና ዴንጋጌን ሇይቶ እንዱከራከር በሔጉ ግዳታ ያሌተጣሇበት መሆኑን በስነ ስርዒት ሔጉ ስሇ አቤቱታ አጻጻፌ ከተዯነገጉት ዴንጋጌዎች ይዘት የምንረዲው ጉዲይ ነው፡፡ በመሆኑም አመሌካች ዴርጅት የ1ኛ ተጠሪ ሇተሰራ ስራ ያሌተከፇሇ ዯመወዝ ጥያቄ በይርጋ ቀሪ ነው በማሇት መከራከሩ እስከታወቀ ዴረስ ሇጉዲዩ አግባብነት ያሇውን ሔግ መሇየት የፌርዴ ቤቱ ኃሊፉነት በመሆኑ በዚህ ረገዴ 1ኛ ተጠሪ ያቀረቡትን ክርክር አሌተቀበሌነውም፡፡
አመሌካች በዚህ ረገዴ የይርጋ ክርክሩን በሔጉ አግባብ ማንሳቱ ከተረጋገጠ ቀጥል መታየት ያሇበት የይርጋ ክርክሩ ተቀባይነት አሇው ወይስ የሇውም የሚሇው ጥያቄ ሲሆን ይህንኑ ጥያቄ ሇመመሇስ ዯግሞ አስቀዴሞ ሇጉዲዩ ገዥነት ያሇውን የሔግ ማእቀፌ መሇየትን ይጠይቃሌ፡፡ በዚሀም መሰረት ጉዲዩን ስንመሇከተው ከሊይ እንዯተገሇፀው የስራ መሪዎችን በተመሇከተ የተሇዬ ሔግ የላሇ ሲሆን በተግባር እየተሰራ ያሇው በስራ ውሌ፣ በስራ ዯንብ ወይም በፌትሃ ብሓር
ሔጉ አግባብ ነው፡፡ በተያዘው ጉዲይ በአመሌካችና በ1ኛ ተጠሪ መካከሌ ያሇውን ግንኘት የሚገዛ በመካካሊቸው የተዯረገ የስራ ውሌ ስምምነት ወይም እየተሰራበት ያሇ የስራ ዯንብ ስሇመኖሩ በግራ ቀኙ ክርክር አሌተገሇፀም፣ በበታች ፌርዴ ቤቶችም በዚህ ረገዴ የተረጋገጠ ነገር የሇም፡፡ እንዱህ ከሆነ ዯግሞ ጉዲዩ መገዛት ያሇበት በፌ/ብ/ሔጉ ከቁጥር 2512 እስከ 2593 ዴረስ በተመሇከቱት ዴንጋጌዎች አግባብ ነው፡፡ እነዚህ ዴንጋጌዎች ሲታዩ ዯግሞ የይርጋ ጊዜን በተመሇከተ አስፌረው አይገኙም፡፡ በመሆኑም ሇጉዲዪ ቀጥተኛ ግንኙነት ያሇው ሔግ የይርጋ ጊዜውን ሇይቶ ያስቀመጠ ሁኖ አይታይም፡፡ ሆኖም አንዴን መብትና ግዳታ የሚጠብቅ ሌዩ ሔግ በይርጋ የማይታገዴ ስሇመሆኑ ሇይቶ እስካሊመሇከተ ዴረስ መብቱ ወይም ግዳታው የሚጠይቅበት የጊዜ ገዯብ በሌዩ ሔጉ ያሇመመሌከቱ ሇጉዲዩ ገዯብ የሇሽ የይርጋ ጊዜ ተቀምጦአሌ ብል ሇማሇፌ የሚያስችሌ ያሇመሆኑን ከይርጋ ሔግ ፅንሰ ሃሳብ የምንረዲው ጉዲይ ነው፡፡ ከዚህ አንጻር ጉዲዩን ስንመሇከተውም የተያዘው ጉዲይ በፌ/ብ/ሔ/ቁጥር 2512 እስከ 2593 ዴረስ ባለት ዴንጋጌዎች ይገዛሌ ከተባሇ በእነዚህ ዴንጋጌዎች አግባብ የስራ መሪ የሚያቀርባቸው የመብት ጥያቄዎች በፌ/ብ/ሔ/ቁጥር 1677(1) እና 1845 ዴንጋጌዎች አግባብ በአስር አመት ጊዜ ሉታገዴ የሚገባው ሁኖ አግኝተናሌ፡፡ ይህንኑ ይዘን የተያዘውን ጉዲይ ስንመሇከትም የአስር አመት ጊዜ ያሊሇፇበት በመሆኑ 1ኛ ተጠሪ ከጥቅምት 01 ቀን 2005 ዒ/ም ጀምሮ ያሌተከፇሊቸው የአስራ ሶስት ወራት ዯመወዝ ብር 32,500.00 በይርጋ የሚታገዴ ሁኖ አሌተገኘም፡፡
አመሌካች የ1ኛ ተጠሪ ጥያቄ በፌ/ብ/ሔ/ቁጥር 2023 ዴንጋጌ አግባብ በስዴስት ወር ጊዜ እንዯተከፇሇ የሚቆጠር ነው በማሇት ይህንኑ ዴንጋጌ ሇጉዲዩ እንዯ ይርጋ ሔግና እንዯ ክፌያ ግምት ማስወሰጃ አዴርጎ ክርክር አቅርቧሌ፡፡ ይሁን እንጂ በፌ/ብ/ሔ/ቁጥር 2023 እና 2024 ስር የተመሇተከቱት ዴንጋጌዎች የማስረጃ እንጂ የይርጋ ዯንቦች ያሇመሆናቸውን ይህ ሠበር ሰሚ ችልት በሰ/መ/ቁጥር 15493 አስገዲጅ የሔግ ትርጉም የሰጠበት ጉዲይ በመሆኑ አመሌካች በዚህ ረገዴ ያቀረበው ክርክር ተቀባይነት የላሇው ነው፡፡ እንዱሁም የስር ፌርዴ ቤት የፌ/ብ/ሔ/ቁጥር 2024(ሏ) ዴንጋጌ ሇጉዲዩ መጥቀሱም ሇጉዲዩ አግባብነት የላሇው ሁኖ አግኝተናሌ፡፡ይሌቁንም አንዴ የሥራ መሪ ሇሰራው ስራ ዯመወዝ መከፇለን ማስረጃ ሁኖ ሉቀርብ የሚገባው ማስረጃ በፌ/ብ/ሔ/ቁጥር 2593(1) በተመሇከተው አግባብ የሚቀርበው ዯረሰኝ ነው፡፡ በመሆኑም 1ኛ ተጠሪ ያቀረበው የዯመወዝ ክፌያ ጥያቄ አስር አመት ሳያሌፇበት የቀረበ በመሆኑ በይርጋ የሚታገዴበት አግባብ የላሇ ሲሆን አመሌካች ሇጉዲዩ ቀጥተኛ ተፇጻሚነት ባሇው የፌ/ብ/ሔ/ቁጥር 2593(1) ዴንጋጌ አግባብም 1ኛ ተጠሪ የፇረሙበት የቀሪ ሂሳብ የመጨረሻ ዯረሰኝ በማቅረብ ዯመወዙ ሇተጠሪው ስሇመከፇለ ያስረዲበት አግባብ የላሇ መሆኑን የክርክሩ ሂዯት በግሌጽ ያሳያሌ፡፡ ስሇሆነም አመሌካች ሇተጠሪ ብር 32,500.00 ያሌተከፇሇ ዯመወዝ እንዱከፌሌ መወሰኑ በውጤት ዯረጃ የሚነቀፌ ሁኖ አሌተገኘም፡፡
የመጨረሻውን ጭብጥ በተመሇከተ፡- ተጠሪዎች በአመሌካች ሊይ በአንዴ ሊይ ክስ ሉመሰርቱ የቻለት 1ኛ ተጠሪ በሙያው ሇስራው የኤላክትሪክ ኢንስቶላሽን ስራና በስራ መሪነቱ ስራ ሰርቶ ያሌተከፇሇውን ዯመወዝ አመሌካች እንዱከፇሇው ሲሆን 2ኛ ተጠሪ ዯግሞ በውሌ መነሻ ሇአመሌካች ዴርጅት የገጠሙሊቸውን ሁሇት በር መሰረት አዴርገው መሆኑን የክርክሩ ሂዯት ያሳያሌ፡፡ የተጠሪዎች የዲኝነት ጥያቄ መሰረት ያዯረገው ከአመሌካች ጋር በተናጠሌ ያዯረጓቸውን የተሇያዩ ውልችን መሆኑ ግሌፅ ሲሆን አመሌካች ከተጠሪዎች ከነበረው ግንኙነት አንጻር ክሱ በአንዴ ሊይ መቅረቡ ከፌ/ብ/ሥ/ሥ/ሔ/ቁጥር 35 (1) ዴንጋጌ ይዘትና መንፇስ እንዱሁም ከፌትሒ ብሓር ስነ ስርዒት ሔጉ መሰረታዊ አሊማ አንጻር ሲታይ መሰረታዊ የሆነ የህግ ያሇበት ነው ሇማሇት የሚቻሌ ሁኖ አሌተገኘም፡፡
ሲጠቃሇሇም የበታች ፌርዴ ቤቶች የተጠሪዎችን ክስ አንዴ ሊይ በመቀበሌ አመሌካችን እንዯተጠሪዎች የዲኝነት ጥያቄ ሇይተው መወሰናቸው በውጤት ዯረጃ መሰረታዊ የሆነ የሔግ ስህተት ያሇበት ነው ሇማሇት አሌተቻሇም፡፡ በዚህም ምክያት ተከታዩን ወስነናሌ፡፡
ው ሳ ኔ
1. በመቐላ ወረዲ ፌርዴ ቤት በመ/ቁጥር 10912 በ30/04/2007 ዒ/ም ተሰጥቶ በመቐላ ከተማ ከፌተኛ ፌርዴ ቤት በመ/ቁጥር 16742 በ14/07/2007 ዒ/ም፣ በክሌለ ጠቅሊይ ፌርዴ ቤት ሰበር ሰሚ ችልት በመ/ቁጥር 74550 በ14/08/2007 ዒ/ም የፀናው ውሳኔ በፌ/ብ/ሥ/ሥ/ሔ/ቁጥር 348(1) መሰረት ጸንቷሌ፡፡
2. 1ኛ ተጠሪ ከጥቅምት 01 ቀን 2005 እስከ ህዲር 30 ቀን 2006 ዒ/ም የስራ መሪ ነበሩ ተብል የተወሰነው ፌሬ ነገሩ በሔጉ አግባብ ተጣርቶና በአዋጅ ቁጥር 377/96 አንቀጽ 3(2(ሏ) ስር የተመሇከቱት መመዘኛዎች መሰረት ተዯርጎ ነው ብሇናሌ፡፡
3. የስራ መሪን በሚመሇከት የተሇዬ የሔግ ማእቀፌ ስሇላሇ ሇጉዲዩ ተፇፃሚነት ካሇው የፌትሃ ብሓር ሔጉ ስንነሳ የስራ መሪ የመብት ጥያቄ ሊይ ተፇፃሚነት ሉኖረው የሚገባው የይርጋ ጊዜ በፌ/ብ/ሔ/ቁጥር 1677(1) እና 1845 ዴንጋጌዎች አግባብ የአስር አመት የይርጋ ጊዜ ነው ብሇናሌ፡፡
4. የፌ/ብ/ሔ/ቁጥር 2023 እና 2024 ያለት ዴንጋጌዎች የይርጋ ዴንጋጌዎች ሳይሆኑ የክፌያ ግምት የሚወሰዴባቸው በመሆኑና ሇስራ መሪ ዯመወዝ ጥያቄም አግባብነት የላሊቸው በመሆኑ ሇተያዘው ጉዲይ ተፇፃሚነት የሊቸውም ብሇናሌ፡፡
5. ተጠሪዎች ክሳቸውን በአንዴ ሊይ ማቅረባቸው ተገቢ ነው፣ አመሌካች ሇተጠሪዎች እንዱከፌሌ የተወሰነው የገንዘብ መጠንም የግራ ቀኙን ክርክርና ማስረጃ መሰረት ያዯረገ ነው ብሇናሌ፡፡
6. በዚህ ችልት ሇተዯረገው ክርክር የወጣው ወጪና ኪሳራ የየራሳቸውን ይቻለ ብሇናሌ፡፡ መዝገቡ ተዘግቶአሌ፤ ወዯ መዝገብ ቤት ይመሇስ፡፡
የማይነበብ የአምስት ዲኞች ፉርማ አሇበት፡፡
መ/ይ