http://www.acps.k12.va.us/board/manual/iibea.pdf)
የአጠቃቀም ስምምነት፥ አላክሳንድሪያ ከተማ የህዝብ ትምህርት ቤቶች
ዲጂታሌ ኔትወርክ ተደራሽነት፣ ኤላክትሮኒክ ግንኙነቶች እና ኮምፒዩተር መሳሪያዎች
● ይህንን ስምምነት ከመፈረምዎ በፊት የሃሊፊነት ያሇው አጠቃቀም ደንቦችን (አይአይቢኢኤ-1) በጥንቃቄ ያንብቡ
(xxxx://xxx.xxxx.x00.xx.xx/xxxxx/xxxxxx/xxxxx.xxx)
ይህንን ስምምነት እና የሃሊፊነት ያሇው አጠቃቀም ደንቦችን (አይአይቢኢኤ-አር) አንብበናሌ፣ እናም የአላክሳንድሪያ ከተማ የህዝብ ትምህርት ቤቶች ዲጂታሌ ኔትወርክ ተደራሽነት፣ ኤላክትሮኒክ ግንኙነቶች እና ኮምፒዩተር መሳሪያዎችን ከመቀበሌ እና መጠቀም ጋር የተያያዙ ሃሊፊነቶችን ተቀብሇናሌ።
ከስር ሇተጠቀስው ተማሪ የኤላክትሮኒክ ሜይሌ አካውንት እና ክሮምቡክ እንዲሰጠው ተስማምተናሌ፣ እናም ሇመሳሪያው እንክብካቤ እና አጠቃቀም ሃሊፊነት እንወስዳሇን።
የአላክሳንድሪያ ከተማ ትምህርት ቤቶች የሃሊፊነት ያሇው አጠቃቀም ፖሉሲ እና ደንቦችን ተረድተን ተስማምተንበታሌ። እነዚህን ደንቦች መጣስ የዲጂታሌ ኔትወርክ ተደራሽነት፣ ኤላክትሮኒክ ግንኙነቶችን እና ወይም የክሮምቡክ ጥቅማ ጥቅሞችን እንደሚያሳጣ እና ላልች የዲሲፕሉን ወይም የህግ እርምጃዎችን እንደሚያመጣ በተጨማሪም እንረዳሇን። የአላክሳንድሪያ ከተማ ትምህርት ቤቶች የዲጂታሌ ኔትወርክ ተደራሽነት፣ የኤላክትሮኒክ ሜይሌ አካውንት እና የክሮምቡክ ኮምፒዩተር ሲስተም አጠቃቀምን፣ የኢንተርኔት፣ የኢሜይልችን፣ እና የተጫኑ ነገሮችን አጠቃቀም ጨምሮ እንደሚቆጣጠር፣ እናም የአላክሳንድሪያ ከተማ ትምህርት ቤቶችን የኮምፒዩተር ሃብቶችን በመጠቀም ምንም አይነት የግሌ ምስጢር የመጠበቅ ግምት ሉኖር እንደማይችሌ እንረዳሇን።
የአላክሳንድሪያ ከተማ ትምህርት ቤቶች ያሌተገቡ ነገሮች ተደራሽነትን ሇማጥፋት ጥንቃቄዎችን መውሰዱን፣ ነገር ግን የሁለንም እንደዚህ አይነት ነገሮች ተደራሽነትን ሇመገደብ ሇአላክሳንድሪያ ከተማ ትምህርት ቤቶች የማይቻሌ መሆኑን፣ እናም ሇነዚህ ነገሮች የመጋሇጥ እድሌ በሃሊፊነት ሉጠየቅ እንደማይችሌ እንረዳሇን። እያንዳንዱ ተጠቃሚ በኮምፒዩተር ሲስተሙ ሊይ ሇሚያደርገው ድርጊት ሃሊፊነት አሇበት። አንድ ተጠቃሚ ተቀባይነት የላሇው አጠቃቀም እንደፈጸመ ከተመሇከትን፣ የተማሪዎችን፣ የሰራተኞችን እና የትምህርት አካባቢውን ደህንነት ሊይ ተጽእኖ የሚያደርጉ አደገኛ ወይም ጎጂ ድርጊቶችን ጨምሮ ማሇት ነው፣ ተከታታይ እና ተደራራቢ የሆኑ እርምጃዎችን እንወስዳሇን። የሚከተለትም የእንደዚህ አይነት እርምጃዎች ምሳላዎች ናቸው፥
1. ሇተጠቃሚው እና ሇትምህርት ቤቱ አስተዳዳሪ ማሳሰቢያ ይሊካሌ።
2. የተማሪ እና የወሊጅ ኮንፈረንስ እስኪደረግ ድረስ የክሮምቡክ መጠቀም ይታገዳሌ።
3. ሇቀሪው የትምህርት አመት የክሮምቡክ መጠቀም ይታገዳሌ።
4. ተማሪው ከትምህርት ቤት ሉታገድ ይችሊሌ።
ክሮምቡኩ የአላክሳንድሪያ ከተማ የህዝብ ትምህርት ቤቶች ንብረት መኖኑን፣ እናም ከትምህርት ቤቱ ሲሇቅ ወይም በትምህርት አመቱ መጨረሻ ሊይ፣ ወይም በአስተማሪው ወይም አስተዳዳሪው ጥያቄ መሰረት መመሇስ እንዳሇበት እንረዳሇን። የዲጂታሌ ኔትወርክ ተደራሸነት እና የኤሇክትሮኒክ ሜይሌ አካውንቱም የአላክሳንድሪያ ከተማ የህዝብ ትምህርት ቤቶች ንብረት መኖኑን፤ እናም ከትምህርት ቤቱ ሲሇቅ ወይም በትምህርት አመቱ መጨረሻ ሊይ፣ ወይም በአስተማሪው ወይም አስተዳዳሪው ጥያቄ መሰረት እንደሚቋረጥ በተጨማሪም እንረዳሇን።
የሚከተለት ወጪዎች በነዚህ መሌኩ ሉከሰቱ እንደሚችለ እንረዳሇን 1) ተማሪው መመሇስ ካሌቻሇ ወይም 2) የአላክሳንድሪያ ከተማ የህዝብ ትምህርት ቤቶችን መሳሪያ ጥንቃቄ በጎደሇው ሁኔታ መያዝ። የመሳሪያው ጥገና በአደጋ፣ አጋጣሚ፣ ወይም መወገድ በማይችሌ ጉዳት የተነሳ በዋስትና የተሸፈነ ከሆነ እነዚህ ወጪዎች አይከሰቱም።
● ክሮምቡክ - $300
● ክሮምቡክ አዳፕተር እና ገመድ - $30
የክሮምቡክ እና ኤላክትሮኒክ ሜይሌ አካውንት ፈቃድ
የወሊጅ /ጠባቂ ስም የተማሪ ስም
የወሊጅ /ጠባቂ ፊርማ ቀን የተማሪ ፊርማ ቀን
እባክዎትን የቤት ኢንተርኔት ተደራሽነት ከላሌዎት እና ሇመረዳት ፍሊጎት ካሇዎት የሚከተሇው ሳጥን ሊይ ምሌክት ያድርጉ።
አላክሳንድሪያ ከተማ የህዝብ ትምህርት ቤቶች 2016-2017